የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ሠራተኞች መታሠር DW Amharic January 13, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የወልዲያ ፖሊስ ሁለት ራሱን የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ብሎ የሚጠራ የክርስትና ሀይማኖት ዘርፍ ሐዋርያውያን ሠራተኞችን አሠረ።