አዲሱ የዩኤስ አሜሪካየ መከላከያ በጀት ሕግ እና አውሮጳ DW Amharic January 10, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዩኤስ አሜሪካ ባለፈው ሣምንት አዲስ የመከላከያ በጀት ቅነሳ ሕግን ማጽደቅዋ ይታወሳል። ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባጸደቁት አዲሱ ሕግ መሠረት፡ የወደፊቱ ያሜሪካ የጦር ትኩረት ወደ እሥያና ፓሲፊክ አካባቢ፡ በሁለተኛ ደረጃም፡ በመካከለኛ ምሥራቅ ላይ ይሆናል።