አለማቀፉ የአዝማሪ ጉባኤ በጀርመን DW Amharic January 12, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጀርመን ሂልደስ ሃይም ከተማ በተዘጋጀዉ የመጀመርያዉ የአዝማሪ ጉባኤ ላይ በርካታ የአለም የሙዚቃ የታሪክ ምሁራን እና አዝማሪዎች ተገኝተዋል። በኢትዮጽያ ባህላዊ ሙዚቃ መሳርያ እና ቅላጼ አኳያ ከኢትዮጽያዉያን ይልቅ በርካታ ምዕራባዊያን በተለይ በአዝማሪዎች የሙዚቃ አጨዋወት እየሳቡ መምጣቱ እና ጥበቡን ምስጢሩን ሲያጠኑ ማየቱ የሚያስደስት ነዉ።