የኤርትራ ቲቪ ና የኢትዮጵያ ማስተባበያ DW Amharic January 16, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ በቴሌቪዥን የሚሰራጩ ፕሮግራሞችን ኢትዮጵያ ሆን ብላ ታፍናለች ሲል የኤርትራ መንግሥት ያቀረበውን ጥብቅ ነቀፌታ ኢትዮጵያ አስተባበለች ።