የአፋር ሕዝብ ፓርቲ መግለጫ DW Amharic January 10, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፡ በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ ኤ ፒ ፒ ሰሞኑን ባሰራጨው መግለጫው በርካታ የአፋር ክልል ነዋሪዎች ለእሥር መዳረጋቸውን፡ ያካባቢው አርብቶ አደሮችም የግጦሽ መሬታቸውን እየተነጠቁ ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ መደረጋቸውን አስታወቀ።