ምርኮኛ ደራሲ ቆንጅት ብርሃን ቅኝት መስፍን ማሞ ተሰማ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በጋምቤላ የፉኝዶ ወረዳ የአንድ አባ ወራ አህያ ወደ ጎረቤቱ ዘልቆ አንዲት የሌላ አባወራ ንብረት የሆነች ሴት አህያ ላይ ይንጠላጠልና የልቡን ያደርሳል። የሴቷ አህያ ባለቤትም አህያዬ “ተደፈረችብኝ” በሚል ክስ ይመሰርታሉ። የወንዱ አህያ /ደፋሪው መሆኑ ነው/ ባለቤት ፖሊስ ዘንድ ይወሰዳሉ ክስ ይመሰረትባቸውና ይቀጣሉ። የወረዳው የፍትህ አካላት ጠርተውን የክሱንና የፍርዱን ሂደት አስረዱን። እኛም በተነገረን መሰረት ዜና ሰራን። ኃላፊው […]
ግብፅ ዉስጥ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ዛሬ አንድ ዓመቱን ደፈነ።
የአውሮፓው ኅብረት የገንዘብ ሚንስትሮች፤ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባደረጉት ስብሰባ፤ የኅብረቱን የኤኮኖሚ ይዞታና የወደፊቱን ተስፋ በመገምገም በበርካታ …
ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ በዩናይትድ እስቴትስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊ የፊዚክስ ፕሮፌሰር ጋር ባደረግነው ጭውውት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፤…
‹‹ያሳለፍነው ዓመት ከባድ ነበር፡፡ የአፍሪካ መርከብ በማዕበል ውስጥ ነበረች፤›› ያሉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዣን ፒንግ ሰሞኑን እየተካ
እንኳን አስቸጋሪና ፈታኝ ወቅት ከመንግሥት ፊት ተደቅኖ እያለ ‹‹በአበረታች››ና በተረጋጋ ሒደት ላይ ተሁኖ፣ እኔ ሁሉንም አውቃለሁ በማለት የተዘጋጋ አስ…
ሙሉ በሙሉ በቻይና መንግሥት ወጪና በቻይናውያን ባለሙያዎች የተገነባው ባለ28 ፎቅ የአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥርያ ቤት አዲሱ ሕንፃ፣ በመጪው ቅዳሜ ከፍተኛ የ
– በዛሬው ዕለት ውይይት ይደረግበታልበሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆና በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከነገ በስቲያ ሁለት ወር የሚሞላው የከተማ ቦታን በ…
በከተሞች በተለይም በአዲስ አበባ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግር መፍታት የሚያስችል የቤት ልማት ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ፡፡
– የነዳጅ ማደያዎችን የልኬት መሣርያዎች ትክክለኛነት መፈተሽ ጀመረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ተሰብስቦ
በግንቦት 7 አሸባሪ ድርጅት ውስጥ አመራርና አባል በመሆን የአገሪቱን ፖለቲካ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሕገ መንግሥታዊ ተቋማትን በኃይል ለማናጋት ሲንቀሳ…
• የኤችአይቪ ቫይረስ ሥርጭት ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየጨመረ ነው
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓሶች ልቅ ወሲባዊ ግ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከአሥር ዓመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ትልቁን የካሳ ክፍያ 21.1 ሚሊዮን ብር ባለፈው መስከረም ወር በእሳት ለወደመው ካንጋሮ ፕላስት
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዐለቱ ዜና
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የመጸሐፉ ደራሲ ቆንጅት ብርሃን
መንደርደሪያ
ደምና ዕንባ ተቀላቅሎ በብዕር ሲቀሰም ምንን ይወልዳል? ምርኮኛ! ምርኮኛ የደም መፅሀፍ ነው። የዕንባ መፅሀፍ…
የነዳጅ ዋጋ መናር እና የምንጩ አስተማማኝነት ብቻ ሳይሆን፤
የአሸባሪነት ክስ የተመሠረተባቸዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ ባለሥልጣናትና ጋዜጠኞች ዛሬም በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ።
የዩመኑ ፕሬዝዳት ዓሊ አብደላ ሳሌሕ «ለሕክምና» በሚል ሠበብ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ተጉዘዋለዋል።
ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC) -ትናንት ስድስት የኬንያ ባለስልጣናትን የሚመለከት ክስ መርምሮ ትናንት (ሰኞ) የአራቱን ተጠያቂ አድርጓል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“ታጋቾቹን ለማስለቀቅ መንግሥት ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው”
በውጭ የሚኖሩ ምሁራን ወደ አህጉሪቱ እንዲመለሱ እንደሚያመቻችም ታወቀ
(ሙሉውን ጽሁፍ በ ፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
‘5ቱ ጎብኝዎች የሞቱት በኢትዮጵያ መንግስት ጥይት ነው’ አርዱፍ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 14 ቀን 2004 ዓ.ም. January 23, 2011)፦ ባለፈው ሳምንት ለ5 ጎብኝዎች ሞት ምክንያት …
የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገሮች ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ዛሬ በኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ወሰኑ።
የዘጠኝ ዓመት ልጅ ነው። አንድ ቀን አባቱን ጠየቀው፤ ” አባባ ፖለቲካ ምንድነው?” “ ጥሩ ጥያቄ ነው ልጄ! ቁጭ በል በምሳሌ አስረዳሀለሁ። “ ይልና አባት ልጁን ካስቀመጠ በሗላ ‘’ፖለቲካ ማለት እንግዲህ ይህን ቤታችንን እንደ ሀገር ቁጠረው። ቤታችን ሀገር ማለት ነው። በቤታችን ውስጥ ስራ እየሰራሁ ገንዘብ የማመጣ እኔ ነኝ። እኔን እንደ ካፒታሊዝም ቁጠረኝ። እኔ ካፒታሊዝም እባላለሁ። እናትህ […]

(click here for pdf) በየዓመቱ የልደት በዓል በመጣ ቁጥር ከሚነሡ ሰዎች መካከል ናቸው፡ ሰብአ ሰገል፡፡ ማናቸው? ከየት መጡ? ሀገራቸው የት ነው? ስንት ናቸው? ለምን
የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ክምችት በከፍተኛ እያሻቀበ በመሄድ ላይ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት የነበረው 134 ቢሊዮን ብር ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማደጉን መረጃዎችና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባለሙያዎች አመለከቱ፡፡ የመንግሥት የአገር ውስጥ ዕዳም ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር መገባደጃ ላይ የአገሪቱ የውጭ ዕዳ በወቅቱ በነበረው ምንዛሪ 134 ቢሊዮን ብር መድረሱን መረጃዎቹ አመልክተው፣ […]
ግርማ ደገፋ ገዳ
የመለስ ቦላሌ “ቦላሌ” ከመሆኑ በፊት ቁምጣ ነበር። አዲስ አበባ ለትምህርት ሲመጣ ቦላሌ ሆነ። ማገብት ጠርቶት ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን ሲ
ሩሲያውያን እስከዛሬ ያሳለፏቸውን የምርጫ ሂደቶች አስመልክቶ ተንታኞቹ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ከምርጫው ሁነት በፊት የገነቧቸውን መሰረታዊ አደረጃጀቶች ሳይጠቅሱ አያልፉም፡፡ በሀገሪቱ ምርጫ ፖለቲካ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁራን የሀገሪቷን የፖለቲካ መሪዎች በምርጫ ላይ ያላቸውን አቋም ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ‹‹የምርጫዎቹ ውጤት የሚወስነው ለመፎካከር በሚቀርቡ አሳማኝ አጀንዳዎች ሳይሆን በመሰረትከው የኃይል ሚዛን ነው››፡፡ የኃይል ሚዛኑን ከምርጫው በፊት […]

“በጎቼን ቀበሮ በላብኝ፤ድረሱልኝ…”እያለ መንደርተኛውን ሲያምስ የነበረው ውሸታሙ እረኛ፤ በስተመጨረሻ የምር ቀበሮ ሲመጣበትና የ”ድረሱልኝ”ጥሪ ሲያ
“በጎቼን ቀበሮ በላብኝ፤ድረሱልኝ…”እያለ መንደርተኛውን ሲያምስ የነበረው ውሸታሙ እረኛ፤ በስተመጨረሻ የምር ቀበሮ ሲመጣበትና የ”ድረሱልኝ”ጥሪ ሲያ
መቼም ሀገር ደርሶ የመጣን ስደተኛ በጥያቄ ማጠደፉ ያለ ነው። አሀ! ቀዬ መንደሩ አገር ሰፈሩ ሰላም ነው ወይ ማለት ነውር አይደለም እኮ!..እኔማ ጥሎብኝ ሀገር
መቼም ሀገር ደርሶ የመጣን ስደተኛ በጥያቄ ማጠደፉ ያለ ነው። አሀ! ቀዬ መንደሩ አገር ሰፈሩ ሰላም ነው ወይ ማለት ነውር አይደለም እኮ!..እኔማ ጥሎብኝ ሀገር
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ያሬድ ጥበቡ (የቀድሞ ኢህዴን / ብአዴን ሊቀመንበር ነበሩ)
የዘንድሮ የልደት በአል ከወትሮው ለየት ያለ ነበር። ገፀ በረከትም ነበረው፣ ያውም ሁለት። በረከት …
(ያሬድ ጥበቡ የቀድሞ ኢህዴን / ብአዴን ሊቀመንበር ነበሩ)
የዘንድሮ የልደት በአል ከወትሮው ለየት ያለ ነበር። ገፀ በረከትም ነበረው፣ ያውም ሁለት። በረከ
የዘንድሮ የልደት በአል ከወትሮው ለየት ያለ ነበር ፡፡ ገፀ በረከትም ነበረው፣ ያውም ሁለት ፡፡ በረከት ስምኦንና ሌተና ኮሎኔል መንግስቱ ያቀረቡልን ሰጦታ ፡፡ ስጦታዎቹንም ከከፈትሁ በሁዋላ እኔም ስለሁለቱ አምባዎች ወግ ላወጋችሁ አሰብኩ ፡፡ አንዱ አምባ የኢህአዴግ መሆኑ ነው ሌላው ደግሞ የደርግ ፡፡ አምባ ላይ የሚሸልል ደግሞ አምባገነን ነው ፡፡ እናንተዬ ይህን ቃል የፈጠረ መንዜ የኖቤል ሽልማት […]
• ዓቃቤ ሕግ ቅጣቱ ከብዶ እንዲወሰንለት ጠይቋልሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በተደራጀ የሽብር ድርጊት ለማፈራረስ ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባ