የዲ/ን ዳንኤል ክብረት “ራእየ ዮሐንስ – የዓለም መጨረሻ” መጽሐፍ ተመረቀ (አዲስ አድማስ ጋዜጣ፤)18ኛ መጽሐፉ ነው ተብሏልከመጽሐፍ ቅዱስ(ዐሥራው) መጻሕፍ…

ከአምስት ቀናት በፊት በቃሊት እሥር ቤት ሃላፊዎች ቤት ትእዛዝ፣ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዱዋለም አራጌ ላይ፣ ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ የፈጸመዉ ኢብሳ አስፋዉ የተባለ ግለሰብ፣ ሶስት መቶ እስረኞች በሚገኙበት የቃሊት እሥር ቤት ዞን እንደተሸጋገረ ፣ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ከነዚህ ሶስት መቶ ሰዎች መካከል፣ መሰረት በሌለዉ የሽብር ተግባር የተከሰሰዉ፣ ሌላዉ የአንድነት ፓርቲ […]

ከአምስት ቀናት በፊት በቃሊት እሥር ቤት ሃላፊዎች ቤት ትእዛዝ፣ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዱዋለም አራጌ ላይ፣ ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ የፈጸመዉ ኢብሳ አስፋዉ የተባለ ግለሰብ፣ ሶስት መቶ እስረኞች በሚገኙበት የቃሊት እሥር ቤት ዞን እንደተሸጋገረ ፣ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ከነዚህ ሶስት መቶ ሰዎች መካከል፣ መሰረት በሌለዉ የሽብር ተግባር የተከሰሰዉ፣ ሌላዉ የአንድነት ፓርቲ […]

በሕገወጥ መንገድ ከ70 በላይ ዜጐችን በኮንቴይነር አሽጐ ጉዞውን ወደ ዓረብ አገሮች መሸጋገሪያ ድንበር ያደረገ ተሽከርካሪ አፋር ውስጥ በፖሊስ ክትትል ሲያዝ…

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት፣ አቶ አንዱዋለም አራጌ በእሥር ቤት ፣ ከእሥር ቤት ሃላፊዎች በተላከ ሌላ እስረኛ እጅ፣ ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። አቶ አንዱዋለም የተደበደቡት ከትላንትና ወዲያ እሮብ ቀን ሲሆን ፣ ጉዳዩን ለመከታተልና አቶ አንዱዋለም ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ፣ ዛሬ ጠዋት ወደ እሥር ቤት የሄዱት የአቶ አንዱዋለም ቤተሰቦችና የአቶ አድንዋለም ጠበቃ፣ […]

ሳቂታ ውብ ጥርሶችና ታማኝ አይኖች ያሏት ሸዋረጋ የምትባል አንዲት ልጅ ነበረች። ነዋሪነቷ ወሎ ላይ ነበር። ገና የስምንት አመት ህፃን ሳለች ወላጅ እናቷ ስለሞተችባት ለአንዲት አሮጊት በግርድና ለማገልገል ተቀጠረች። ይህች እድለቢስ ልጅ አባቷን አታውቀውም። እንጀራ ጋጋሪ ከነበረች ወላጅ እናቷ የተገኘ ውርስም አልነበራትም። አሮጊቷ በበቅሎ ሲጓዙ፣ እየተከተለች ከበቅሎዋ እኩል መስገር ዋና ስራዋ ሆነ። ምሽት ላይ የአሮጊቷን እግር […]

በቅርብ ዓመታት ውስጥ በአገራችን የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን፣ ጋዜጦችና መጽሔቶች እንዲሁም የመዝናኛ ስፍራዎች ‹‹የቫለንታይን ቀን›› ወይም በሀገሪኛው አገላለፅ ‹‹የፍቅረኞች ቀንን›› በተመለከተ እለቱን በሚያዘክሩ የተለያዩ ዝግጅቶችና የሙዚቃ ድግሶችን በማዘጋጀት ፍቅረኞች እለቱን በደስታና በሐሴት እንዲያከብሩት ሽር ጉድ የሚሉበትን ሁኔታ እየታዘብን ነው፡፡ ይህ እለትም ለአበባ ሻጮች፣ ለስጦታ ዕቃ መሸጫ ሱቆችና መዝናኛ ስፍራዎች ሞቅ ያለ ገቢ የሚያገኙበት የሞቀና የደራ የገበያ […]

(click here for pdf)በፍቅር ለይኩን፡፡ ~ [email protected]  የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ በቅርቡ ፻ኛ ዓመቱን የደቡብ አፍሪካዋ Judicial Capital በሆነችው በብሉምፎን

ቡሉስ ፓል ሎሎ፣ በኢትዮጵያ የናይጄርያ አምባሳደር
ኢትዮጵያና ናይጄርያ በሕዝብ ቁጥር በአፍሪካ ቀዳሚነቱን የሚይዙ አገሮች ናቸው፡፡ሁለቱም አገሮች እም