የንግስት ሳባ የወርቅ ምንጭ ተገኘ Ethiopia Zare February 15, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. February 14, 2012)፦ ከ3 ሺህ አመታት በፊት ሰፊ ግዛት ታስተዳድር እንደነበር በአፈ ታሪክ የምትታወቀው የንግስት ሳባ (ኩዊን ሼባ) የወርቅ ማውጫ ጉድጓዷ መሆኑ የታመነበት ስፍራ በትግራይ ውስጥ ገራልታ በተባለው አምባ ተገኘ።