ይህ የኦፖሬተሩ ትዝብት ነው

ጥቁር አንበሳ

”አንተ ምን አለብህ ያለኸው እውጭ? የፈለከውን ትቀባጥራለህ! እዚህ ለእኛ ደግሞ ዕዳ ትሆናለህ። እዚያ ያለህበት አርፈህ ብትቀመጥ ለእኛም የመከራችን ቋት አትሆነንም ነበር። እባክህ ባትደውል ጥሩ ነው! አንተን ለመከታተል ብለው ስልካችንን ስለሚጠልፉት ያልሆነ ነገር አናግረኸን ታስጠረጥረናለህ? ተጠርጣሪ ደግሞ ተጣርቶ ፍርድ እስከሚሠጥ ድረስ ሊታሠር እንደሚችል ማወቅ አለብህ” … – የስልክ ልውውጥ