የሴኔጋሉን ፕሬዝደንት በመቃወም ሰልፍ DW Amharic February 19, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ሴኔጋል፣ የተቃዋሚው ወገን ደጋፊዎች የአገሪቱ ገዢ አብዱላሂ ዋዴ ለመጪው ሣምንት እሁድ በታቀደው የአገሪቱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ላይ ሊሳተፉ አይገባም በሚል እንደገና የአደባባይ ሰልፍ አካሄዱ።