የጀርመኑ ፕሬዝዳት ሥልጣን መልቀቅ DW Amharic February 17, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጀርመን ፕሬዝዳንቷ ሥልጣን ለመልቀቅ ሲገደድባት ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ቩልፍ ሁለተኛዉ ናቸዉ።ቩልፍ ተክተዋቸዉ የነበሩት ሆርስት ከለር ሥልጣን ለመልቀቅ የተገደዱት አፍቃኒስታን ሥለሠፈረዉ የጀርመን ጦር ተልዕኮ በሰጡት አስተያየት ሰበብ ነበር።