የኦጋዴን ጉዳይ ወደICC DW Amharic February 17, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ የሚገኙ የኦጋዴን ማኅበረሰብ አባላት ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦጋዴን አካባቢ ይፈጸማል ያሉትን የመብት ጥሰት እንዲመረምር አመለከቱ። ማኅበረሰቡ ዓለም ዓቀፉ ፍድር ቤት የተቋቋመበትን የሮም ዉል፤