የሊቢያ ለዉጥ አንደኛ ዓመት
በሊቢያ የኮሎኔል ሞአመር ኤል ጋዳፊን የ40ዓመት አገዛዝ ለመገርሰስ ህዝባዊ አመፅ ከተቀጣጠለ ትናንት አንድ ዓመቱን ደፈነ። አገሪቱ ወደታለመላት የዴሞክራሲ ሥርዓት የምታደርገዉ ጉዞ ግን እንደተገመተዉ ቀላል እንደማይሆን ነዉ ሁኔታዉ ያመላከተዉ።