ሁለቱ ሲኖዶሶች

የኢትጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶችን የሚወክሉ ባለሥልጣናት ጠብ-ልዩነታቸዉን ለማስወገድ አሪዞና-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ እየተደራደሩ ነዉ።በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኘዉ ሲኖዶስና በስደት ዉጪ ሐገር ያለዉ ሲኖዶስ ባለሥልጣናት