ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ “…ዘመናዊት ኢትዮጵያን የፈጠሩ ሰው ናቸው፡፡…” ሲል የመሰከረላቸው ሰው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው፡፡ ዳግማዊ ምኒልክ ባቡር

ገላነው ክራር ([email protected])
ተስፋዬ በሰሞኑ ጽሁፎቹ መነጋገሪያ ሆኗል። ጽሁፎቹን አነበብኩ። የተስፋዬን ጽሁፍ ሳያነብ የሚያልፍ ያለ አይመስለኝም። አ

ዛሬ ለቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አንድ መልዕክት ለመስደድ አስቤያለሁ። እስከ ዛሬ ድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የተለያዩ መልዕክቶችን ስንልክላቸው ነበር። እርሳቸው ግን አይተው እንዳላየ፣ ሰምተው እንዳልሰማ ዝም ብለውናል። በርግጥ መልዕክቶቻችንን እንደሚያነቡ ባለፈው ግዜ ጠቁመውናል። “እያንዳንዳችሁ በየጋዜጣው የምትፅፉትን እናያለን የጋዜጠኝነት ሀሁ ያልገባችሁ ጋጥ ወጦች ናችሁ” ብለው እስከ ዶቃ ማሰሪያችን በተናገሩበት “ዲስኩር” ቢያንስ መልዕክቶቻችንን እያዩ እንደሆነ ተረድተናል። እኛም “ጠቅላይ …

የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል ሦስት ጓደኛሞችን እየከፈሉ ወሬ እንዲሰጧቸው ጫና ሲፈጥሩባቸው ተርኬ አቁሜ ነበር አሁን ደግሞ ከዚያ ተከትሎ የተፈጸመውን እተርካለሁ። ወደ ውጭ አገር መመደብን ተስፋ አድርጎ የቆየ በሙሉ የምደባው እድል እንዳታመልጠው ሲል “ጌቶቹ” መስማት የሚፈልጉትን ሁሉ “እውነት” ነው እያለ […]

“ለውጥ “ የሚባለውን ቃል ስንሰማ ወዲያውኑ በአዕምሮአችን ውስጥ የሚቀረፀው ጥሩነቱ ብቻ ነው። መጥፎ ውጤት የሚያስከትል ለውጥ መኖሩን ባንዘነጋም እምብዛም ትኩረታችንን አይስብም። የለውጥ ውጤት መቶ በመቶ ጥሩ ይሆናል ብሎ መገመት ባይቻልም በምኞት ደረጃ ግን ሁሉም የሚመኘው ጥሩውን ነው። አንዳንዴ ግን ምናባቱ ከዚህ የባሰ አይመጣም ይባላል።ይህ ከጭንቀትና ነባሩን ሁኔታ ለመቋቋም በማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደረስ ከብሶት የሚመነጭ እንጂ […]

እንዴት እንደከረማችሁ እያወቅሁት ‹እንዴት ከረማችሁ› ብዬ አልጠይቅም፡፡ ሲዳሩ ማልቀስ ወግ መሆኑ እዬቀረ እንደመምጣቱ ሁሉ ሲገናኙ ሰላምታ መለዋወጥም እንደዚያው እየሆነ ነው፡፡ ምን አዲስ ነገር አለና? ጊዜ ማጥፋት ብቻ! ሁሉም ነገር ያው ነው ብቻ ሳይሆን ያው መሆንም እያቃተው ከሴከንድ ወደ ሴከንድ እየባሰበት ነው የሚሄደው – በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ነባራዊ ሁኔታ በተለይ – በዓለም ዙሪያ ደግሞ ባጠቃላይ፡፡ ተግባባን? […]

“ታጠቅ ህሉፍ የተባለ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ሰራተኛ በደረሰበት አስተዳደራዊ በደል በሰውነቱ ላይ ነዳጅ አርከፍክፎ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ራሱን አቃጥሎ መሞቱን” የዓይን እማኞች ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡ የአካባቢ ነዋሪዎች እንደሚሉት “በደብረማርቆስ ከተማ ልዩ ቦታው አብማ 04 ቀበሌ በአቶ ጫኔ ቤት ውስጥ ተከራይቶ ይኖር የነበረው ታጠቅ ህሉፍ ራሱን አቃጥሎ ገሏል” ብለዋል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን ምስክሮች እንደሚሉት “ታጠቅ ህሉፍ […]

ይህ ጨዋታ በተወዳጇ ፍትህ ጋዜጣ ላይ አርብ የካቲት 23 የታተመ ነው። እግረ መንገዴን እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ ብዬ ልጀምር… ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው ለዛሬ ጨዋታችን በዋነኛነት ይዤ የመጣሁት ጉዳይ መሪዎቻችን እንማን እንደሆኑ የሚጠይቅ ነው። ያው እንደተለመደው ሌሎች ጨዋታዎችም ይኖሩናል። አውራ ርዕሱ ግን “መሪዎቻችን እነማን ናቸው… አርቲስቶቹ ወይስ ታጋዮቹ?” የሚለው ይሆናል። “ለፓርቲ አውራ እንዳለው ሁሉ ለጨዋታም አውራ …