የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል። በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው ካምባ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በተፈጠረው የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የተፈጠረው ግጭት እንዳልበረደ አንድ የአይን እማኝ ተናግረዋል። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ካለፈው የካቲት ሶስት ጀምሮም እንደሆነ ተገልጿል። ዮሀንስ …

የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት በአርባምንጭ የተከሰተ ግጭት Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ በሁለት ፖሊሶች ላይ፣ በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ባደረሱት አሰቃቂ ድብዳባ፣ አንደኛው ሕይወቱ ሲያልፍ ሌላኛው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በሕክምና ላይ መሆኑን በኮሚሽኑ የሰው መግደልና ወንጀል ምርመራ ዲቪዚዮን አስታወቀ፡፡ ሁለቱ …

በሁለት የአዲስ አበባ ፖሊስ ባልደረቦች ላይ ግድያና ድብደባ ተፈጸመ Read more »

(ኤፍሬም ካሳ) በትናንትናው እለት ማልዶ የተነሳ ሰው ሲኒማ ራስ አካባቢ ረዣዥም ሰልፎችን በመመልከቱ ሊገረም ይችላል፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው የማለዳ ቴአትር የተጀመረው ሲል ራሱን ሊጠይቅ ይዳዳው ይኾናል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ነጋዴዎች ዘይት ሲኒማ ራስ አካባቢ ከሚገኙ ማከፋፈያዎች ለመግዛት በሚያደርጉት ጥረት ነው …

መርካቶ የዘይት ወረፋው አይሏል Read more »

/አዲስ አድማስ፣ ዘኤልያስ ወልደ ሚካኤል፣ ቅዳሜ፣ የካቲት 26 ቀን 2003 ዓ.ም/፤ የኮተቤ ደብረ አራራት ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እና አገልጋዮች ቤተ ክርስቲያኑ በግል ይዞታ ሥር መሆኑን ተቃውመው ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አቤቱታ አቀረቡ፡፡ (Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . …

የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኑ በግለሰቦች መተዳደር ቅሬታ አሥነሳ Read more »

መገናኛ ዘዴዉ ለሕዝባዊዉ አመፅ መሠረት አይሁን እንጂ የኑሮ ዉድነት፥ ሥራ አጥነት፥ የዲሞክራሲ እጦት፥ የመናገር፥ የመሰብሰብ መብት የተነፈገዉ ሕዝብ በጣሙን ወጣቱ የየገዢዎቹን ጠንካራ አፈና ተጋፍጦ እንዲያምፅና አመፁን ለማቀጣጠል ቤን ዓሊን ከቱኒዝ፣ ሙባረክን ከካይሮ አብያተ-መንግስታት ያሽቀነጠረዉ፣ የቃዛፊን እና የሳሌሕን በትረ-ሥልጣን የሚገዘግዘዉ፣ከአልጀርስ እስከ …

ሕዝባዊ አመፅና የመገናኛ ዘዴዎች ሚና Read more »

ማርች 20, 2011 የኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ) ከፍተኛ አመራር አባላት ዶክተር ታዬ ዘገየና አቶ ረዳ ማሕሪ (ጸሐዬ) በዳላስ ተገኝተው፡ በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን ሕዝባዊ አብዮትና በአገራችን ሊፈጥር የሚችለውን የሕዝብ መነሳሳት እንዲሁም የተቃዋሚ ሐይሎች ትብብር አስፈላጊነትን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋሉ። የዳላስ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ አባላት በአካባቢ …

የስብሰባ ጥሪ በዳላስ ፎርትወርዝ Read more »

We know this news is about Protestants. ….. But does not this news tell you any message when you read it? This time it is them; what about next time? They are Ethiopians and they have every right to practice …

"በጅማ ዘጠኝ {የፕሮቴስታንት} ቤተ ክርስቲያኖች ተቃጠሉ" (ሪፖርተር ጋዜጣ) Read more »

በኃያል ዓለማየሁ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ አርከበ ዕቁባይን፣ እንደ አዲስ በተዋቀረው የኢትዮ ቴሌኮም የቦርድ ሊቀመንበር አድርጐ ሰየመ፡፡

በዘካሪያስ ስንታየሁ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በአሰንዳቦ ባለፈው ረቡዕ የእስልምና ተከታዮች በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቁራን ተቀዶ ሽንት ቤት ውስጥ አግኝተናል በሚል እስካሁን ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያኖችን ማቃጠላቸውን ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

  (በአስራት ሥዩም) ኢትዮ-ላይፍ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማበር የተቋቋመበትን የሕይወት ኢንሹራንስ ላይ ብቻ ያተኮረ አልግሎት የመስጠት ዕቅዱን በመተው አጠቃላይ የኢንሹራንስ ሥራ ውስጥ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በጥቅምት 2001 ዓ.ም. በአገሪቱ ብቸኛው በሕይወት ኢንሹራንስ ላይ ብቻ የሚሠራ ኩባንያ ሆኖ የተቋቋመው ኢትዮ-ላይፍ፣ የኢንሹራንስ ዘርፍ …

ኢትዮ-ላይፍ ወደ አጠቃላይ የኢንሹራንስ ዘርፍ ሊገባ ነው Read more »

በታምሩ ጽጌ የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ፈጽሞት በነበረው ወረራ ምክንያት ለብሔራዊ ደኅንነት ስጋት ይሆናሉ ተብለው ከአገር እንዲወጡ የተደረጉ ኤርትራውያንን ንብረት ከወኪሎቻቸው ላይ የገዙ ኢትዮጵያውያን፣ ንብረቶቹን እንዲመልሱ በተለያዩ መንገዶች ግፊትና ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

‹‹የታገዱት ብጥብጥና ሁከት ለማስነሳት ጥረት ሲያደርጉ በመገኘታቸው ነው›› የክልሉ መንግሥት– በቃጠሎው የወደመው ንብረት እስከ አራት ቢሊዮን ብር ተገምቷልበታምሩ ጽጌ እና በዘካሪያስ ስንታየሁ በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሐረር ከተማ ውስጥ ሸዋበር አካባቢ ጥር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ የእሳት …

በሐረር ከተማ የሸዋበር ባለይዞታዎችና የክልሉ መንግሥት ሊግባቡ አልቻሉም Read more »

– ባለቤቱ መንግሥትን ድረስልኝ እያሉ ነው በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ኤልያስ ራጉኤል (እንጦጦ አፋፍ) የሚገኘውና በስዕል ማሳያነት ላለፉት ስምንት ዓመታት ሲያገለግል የነበረው ቶፕ ቪው እንጦጦ ዋሲሁን አርት ጋለሪ ለአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን …

ቶፕ ቪው እንጦጦ ዋሲሁን አርት ጋለሪ ለአካባቢ ባለሥልጣን ተሰጠ Read more »

“ሕጉን ተከትለን እየሠራን ነው” የማተሚያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ በብርቱካን ፈንታ የቦሌ ማተሚያ ቤት ሠራተኞች ከሕግ ውጭ በግዳጅ የዓመት ፈቃድ እንዲወጡ መደረጋቸውንና ባላሰቡት ሁኔታ የጡረታ ፎረም እንዲሞሉ መገደዳቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በመሰረተባቸው ክሶች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት እንዲከላከሉ ብይን ያስተላለፈባቸው የአያት አክሲዮን ማኅበር፣ አቶ አያሌው ተሰማ፣ አቶ ጌታቸው አጎናፍርና ዶ/ር መሐሪ መኮንን ሲሆኑ፤ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ከማሰማታቸው በፊት ማቅረብ የነበረባቸውን የተከሳሽነት …

የአያት አክሲዮን ማኅበር ተከሳሾች የተከሳሽነት ቃል ተሰምቶ ተጠናቀቀ Read more »

በሕዝባዊው አመፅ መጀመሪያ አካባቢ አልጃዚራ ቴሌቪዥን “የኢትዮጵያ ፓስፖርት ያላቸው” ያላቸውን ቅጥረኛ ወታደሮች ገልፆ ከዘገበ ወዲህ ተቃዋሚው ሕዝብ በአጠቃላይ ጥቁር አፍሪካዊያንን “ዐይናችሁ ላፈር” ብሏል፡፡ ሁሉም ሊብያዊያን ማለት ባይቻልም አብዛኞቹ “ባዕዳን ውጡልን” እያሉ ነው በማለት ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች ሰሞኑን የሮሮ ድምፃቸውን እያሰሙ …

ለጥያቄዎ መልስ፤ “ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በሊብያ” Read more »

ብፁዕነታቸው ወደ አሜሪካ ለመሄድ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ነበር፤ ‹‹ብፁዕነታቸው በመንፈሳዊው ትምህርት የተሟላ ሊቅነት ያላቸው፣ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን በኩል እግዚአብሔርን በዝማሬ መላእክት፣ ሕዝበ ምእመናንን በትምህርት፣ በስብከተ ወንጌል እና በጸሎተ ቡራኬያቸው ያገለገሉ ያሬዳዊ ቅርስ ነበሩ፡፡›› (ዜና ሕይወታቸው) ‹‹ድጓው፣ ጾመ ድጓው፣ ዝማሬ መዋስዕቱ አልሞተም፤ …

የብፁዕ አቡነ ይሥሓቅ የቀብር ሥነ ሥርዐተ ተፈጸመ Read more »

በሊቢያ ምስራቃዊ እና ምዕራባዊ ክፍል በሞአማር ጋዳፊ ደጋፊ ወታደሮችና በሕዝባዊው ዓማጺያን መካከል የሚካሄደው ውጊያ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው። በዉግያዉ ሁለቱም ወገኖች በአገሪቷ የሚገኙ ቁልፍ ቦታዎችን በእጃቸዉ ለማስገባት በመጣር መሆኑ ተመልክቶአል።

… ከልብ ደፍሮና ቆፍጥኖ ድንጋይ በሚሰነዝርበት ሕጻን ልጅ ሳይቀር ሆዱ በፍራት የሚንቦጫቦጨውና፣ ኮርማ የሚገረሥሥ ጉልበቱ የሚብረከርከው በፈሪነቱ በንቀት መሣለቂያ የሆነው የዱር አውሬ ጅብ በአሞተ ቢስነቱ የፈርነት መዘባበቻ ነው። ይህንን ከሚያጠናክሩ አባባሎችም መካከል፣ “ ለጅብ ከፈሩለት፣ ለልጅ ከሮጡለት…” ይባላል። በሌላ በኩል …

“… እግር ሲቆረጥም ፈርተው ዝም ያሉት ጅብ እራስን ሲቦጭቅ ቢጀግኑ፤ ‘የጅብ ሆድ የጉማሬ አይደለም’ ”። የጎንቻው! Read more »

አቤ ቶክቻው (ከአዲስ አበባ)   ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ?   በዛሬው ወሬያችን ርእስ ያደረግነውን ጉዳይ ከማውጋታችን በፊት እስቲ ሌሎቹን ጉዳዮች ትንሽ ትንሽ እናውጋቸው! እንዴት ነው ወዳጄ ኮንዶሚኒየም ቤት እጣ ደረሰዎት እንዴ? እስቲ አዎ! ይበሉና ያስደስቱኝ። እውነቱን ለመናገር የዘንድሮው ኮንዶሚኒየም እጣ ደረሰኝ …

ስጋ ቆራጭ እንደ ጆሮ ቆራጭ የሚያስፈራበት ጊዜ መጣ!? Read more »

ደጀ ሰላም፤ ማርች 4/2011)፦ ሐሙስ የካቲት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ፣ የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሥርዓተ ቀብር ነገ ቅዳሜ በአዲስ አበባው የመንበረ ፀባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም ታውቋል። ዛሬ አርብ አስከሬናቸው ካረፈበት ከባልቻ ሆስፒታል ወደ …

የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ሥርዓተ ቀብር ቅዳሜ ይፈጸማል Read more »

የጂቡቲ የተቃዋሚ መሪዎች በዛሬውለት በጁምዓ ጸሎት በኋላ ጠርተውት በነበረው የጸረ-መንግስት ተቃውሞ፤ ብዙ ህዝብ ሳይገኝ ቀረ። ጂቡቲን ከ1991ዓም ጀምሮ ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት ኦማር ጊሌ ከስልጣን እንዲወርዱ የሚጠይቁ ተቃዋሚዎች ከሁለት ሳምነት በፊት ተመሳሳይ ትእይንተ-ህዝብ ማድረጋቸው አይዘነጋም። ከሁለት ሳምንት በፊት በጂቡቲ መዲና ከ5-15ሽህ የተገመቱ …

የጂቡቲ ሰላማዊ ሰልፍ Read more »

‹‹የምናሠለጥናቸው በሌላ ቋንቋ ተናግረው የሌለ ሃይማኖት እንዲያመጡ አይደለም፡፡›› (ብፁዕ አቡነ ይሥሓቅ በ1991 ዓ.ም ከተናገሩት)  ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ይፈጸማል፤ (ደጀ ሰላም፤ ማርች 4/2011)፦ የባሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ይሥሓቅ ማረፋቸውን ትናንት መዘገባችን ይታወሳል። ብፁዕነታቸው በድንገተኛ ሕመም ማረፋቸው የተሰማው …

ብፁዕ አቡነ ይሥሓቅ (1927 – 2003 ዓ.ም) ሲታወሱ Read more »

(ደጀ ሰላም)፦ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ፣ የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2003 ዓ.ም አረፉ። የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና አሁን ደግሞ በሥራ ላይ የሚገኘው የቋሚ ሲኖዶስ አባል የነበሩት ብፁዕነታቸው ዛሬ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሰዓት በኋላ ማረፋቸው ታውቋል። በቤተ ክርስቲያን …

የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ አረፉ Read more »

በሊቢያው ሕዝባዊ ዓመፅ የተጠመዱት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ችግር አሁንም እንደ በረታ መሆኑን ከመከራው ለመዳን የመፍትሄ አማራጭ ፍለጋ ላይ የሚገኙት ስደተኞች እየገለፁ ነው። ከስደተኞቹ አንድ ሁለቱንና እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው አንድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባለስልጣን አነጋግረናል። ስደተኞቹ የሚገኙበትን ወቅታዊ ሁኔታና ሌሎች …

የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ውሎና አዳር በሊቢያ Read more »

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ – እሁድ ፌብሩዋሪ 13፣ 2011 ዓ:ም:: በዳላስ ከተማ ግንቦት ሰባት በጠራው ሀዝባዊ ስብሰባ ላይ የቀረበ ንግግር ሆሳም ካሊፍ የ50 አመት እድሜ ባለጸጋ የሆነ ግብጻዊ መሃንዲስ ነው:: ጣህሪር አደባባይ ሲዘዋወር ያገኘውን አንድ ምእራባዊ ጋዜጠኛ ተጠግቶ እኛ ከቱኒዝያ ምን …

የሰሜን አፍሪቃ ህዝባዊ አመፆችና ያገራችን እጣ ፈንታ Read more »

የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ አገዛዝ የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ሐላፊና የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮማንደር ደምሳሽ ሃይሉ በወያኔ ዘረኛነት ተማረው ስራቸውንና አገራቸውን ለቀው በስደት እንግሊስ አገር መግባታቸው ታወቀ:: ኮማንደር ደምሳሽ ሃይሉ በግንቦት ሰባት ስም በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከተከሰሱ …

የፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሃገር ኮበለሉ Read more »

አብዮቱ ዛሬ የሊቢያውን መሪ ሙአማር ጋዳፊን እየገፈታተረ ከመውረጂያው አፋፍ አቃርቧል። በባህሬን፥ በየመን፥ በጂቡቲ፥ በኢራቅና በኢራንም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሉ። ይህ በእንዲህ እያለ ግን፥ በሳዑዲ አረቢያም ተመሳሳይ አመፅ እንዳይፈጠር በመሥጋት ንጉሥ አብዱላ፥ ሕዝቡን በገንዘብ ድጎማ ለመደለል እየሞከሩ መሆናቸው ይዘገባል። የሕዝቡ ጥያቄ የዲሞክራሲ …

ዴሞክራሲና ገንዘብ በዐረብ አብዮት ሚዛን Read more »

ኢትዮጵያ አንድነሽ እማማ ክቡር ነሽ ወያኔ የት አውቆሽ በሙል አፉ ይጥራሽ። ስሞኑን ሁላችንም እንደምንመለከተው፤ ጋዳፊ በአለም የመገናኝ ስርጭቶች መደረክ ምን ያኽል ቅሌታምና አርቆ ማየት እንኳን የማይችል እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቅል በሚል ሕዝቡን ሲጨረስና ሲያሳድድ ታይቷል። ጭፍን አምባገነን መሆኑ ብቻ ሳይሆን …

የወያኔ የገንዘብ ድርጎ ማዕበሉን አያግደውም። በሎሚ ተራ ተራ Read more »

ዓለም በ 2008 ዓ.ም. ከደረሰበት ከባድ የፊናንስና የኤኮኖሚ ቀውስ እርግጥ ቀስ በቀስ እያገገመ መሄዱ አልቀረም። ይሁን እንጂ ቀውሱ በተለይም በዓለምአቀፉ የምንዛሪ ስርዓት ላይ ጥሎት የሄደው ችግር በቀላሉ የሚገመት አይደለም።

ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ በርከት ያሉ አድማጮች የማንኳረፍ ችግርን አስመልክቶ ላደረሱን ጥያቄዎች የባለ ሞያ ትንታኔ ይዞ ቀርቧል። ጥያቄዎቹ ምላሽ የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው …

የማንኳረፍ ችግር፥ ምንጮቹና የመፍትሄ አማራጮቹ፤ የባለ ሞያው ማብራሪያ Read more »

«መታወቅ ያለበት ሞቃዲሾ ዉስጥ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት መመሥረት በሶማሊያ ሁኔታ አይሠራም።የሚያስፈልገዉ ሥልጣኑን ለአካባቢ መስተዳድሮች የሚያጋራ መንግሥት ነዉ።የሽግግር መንግሥቱ ማድረግ ያለበትም ይሕንን ነዉ

ስምንት ሺህ የሚደርሱ ሰራተኞች ተባረዋል!   Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 23 ቀን 2003 ዓ.ም. March 2, 2011)፦ የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሞኒኬሽን አስተዳደር ፈርሶ በፈረንሳዩ ፍራንስ ቴልኮም ቁጥጥር ስር እንዲገባ ከተደረገ ጀምሮ ስምንት ሺህ  የሚደርሱ የቴሌ ሰራተኞች ከተባረሩ በኋላ የሚያሰሙት ሮሮ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምንጮች ገለጹ።

ቦን የሚገኘው በምህጻሩ ቢክ በመባል የሚታወቀው ዓለም አቀፍ ኮንቨርሽን ማዕከል የተባለው መንግስታዊ ያልሆነው ድርጅት እአአ ለ 2009 ዓም የዓለም ሀገሮች ለጦሩ ዘርፍ ያዋሉትን ወጪ የተመለከተበትን መዘርዝር ሰሞኑን አወጣ።

ሊቢያ ውስጥ በተቀጣጠለው ሕዝባዊ ዓመጽ የተነሳ በርካታ አፍሪቃውያን በከፍተኛ ሁኔታ መቸገራቸው ተገለፀ። የችግሩ ገፈት ቀማሾች በተለይ ጥቁር አፍሪቃውያን እንደሆኑም ለማወቅ ተችሏል። አፍሪቃውያኑ ከሀዲ በሚል ተፈርጀው የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው።

የኢቴቪ አንድ ‹‹እውቀት- አጠር›› ጋዜጠኛ ስለ አገሪቱ ‹‹ዝናብ አጠር›› እና ‹‹ምርት በሽበሽ›› ወረዳዎች እያወራ በጆሮና በዐይንህ ለሰላሳ ደቂቃ ያለማቋረጥ ከተዘባበተ በኋላ ‹‹እፎይ አበቃ›› ስትል ‹‹ከአፍታ ቆይታ በኋላ እንመለሳለን›› ይልኻል። ‹‹አይመልስህ!›› ብለህ በሆድህ ተራግመህ ሳትጨርስ ‹‹በያላችኹበት ጠብቁን›› ይልኻል፤ የጋዜጠኛው ንግግር በለበጣ …

ኢቴቪና ተዛማጅ ትዝታዎቼ (ክፍል ሁለት) Read more »

(በኃያል አለማየሁ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የሊቢያ ኤምባሲ በፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ የሚመራው የሊቢያ መንግሥት፣ በሰላማዊ ተቃዋሚ ሠልፈኞች ላይ እየወሰደ የሚገኘውን የኃይል ዕርምጃና ቅጥር ነፍሰ ገዳዮችን ማሰማራቱን አጥብቆ እንደሚያወግዝ አስታወቀ፡፡