የአፍሪካ ሕብረት መፍትሔ ለአይቮሪ ኮስትና ለሊብያ
አላሣን ዋታራ ትናንት ግዙፍ ድል ነው የጨበጡት፡፡ “የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እንግዲህ እኔ ነኝ፤” እያሉ በብርቱ ሲሟገቱ ሰንብተዋል፡፡ ይህንን ለማስጨበጥም አዲስ አበባ ድረስ ሄደው የአሕጉራዊው ኅብረት የወደፊት አቻዎቻቸውም “አዎ ከእንግዲህ የአይቮሪ ኮስት ርዕሰ ብሔር እርስዎ ነዎት” ሲሉ በግልፅ አፅድቀውላቸዋል፡፡ እንግዲህ የሚቀራቸው …
አላሣን ዋታራ ትናንት ግዙፍ ድል ነው የጨበጡት፡፡ “የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እንግዲህ እኔ ነኝ፤” እያሉ በብርቱ ሲሟገቱ ሰንብተዋል፡፡ ይህንን ለማስጨበጥም አዲስ አበባ ድረስ ሄደው የአሕጉራዊው ኅብረት የወደፊት አቻዎቻቸውም “አዎ ከእንግዲህ የአይቮሪ ኮስት ርዕሰ ብሔር እርስዎ ነዎት” ሲሉ በግልፅ አፅድቀውላቸዋል፡፡ እንግዲህ የሚቀራቸው …
(ደጀ ሰላም፤ ማርች 11/2011)፦ የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-መናፍቃን እምነት አራማጅ ነው የሚባለው “የቅድስት ማርያም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማኅበር” በሚል ራሱን የሚጠራው ቡድን ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያንን በማናለብኝነት በመጣስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመተላለፍ የሚፈጽመውን ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል የቡድኑ መሪዎች በዐቢይ ጾም በወሊሶ መካነ ሕይወት …
ጃፓን ዛሬ ጠዋት የመታዉ ሱናሚ ያደረሰዉን ጉዳት የሚያጣራና በአደጋዉ የተጎዳዉን ሕዝብ የሚረዳ የባለሙያዎች ጓድ ለመላክ የተለያዩ መንግሥታትና ድርጅቶች እየተረባረቡ ነዉ።
የዚምባቡዌ ፕሬዝዳት ሮበርት ሙጋቤ ከጥቂት ወራት በሕዋላ አዲስ ምርጫ እንደሚደረግ በቅርቡ አስታዉቀዋል።የምርጫዉ ትክክለኛ ቀን በዉል ሳይወሰን ግን የሐገሪቱ ፀጥታ አስከባሪዎች የሙጋቤ ተቃዋሚዎችን፥ የተቃዋሚዎቹን ደጋፊዎችና የመብት ተሟጋቾችን እያሰሩና እየደበደቡ ነዉ።
ሊቢያ አሁንም ቀውስ ውስጥ ናት። ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በቀጣይ ስለሚወስደው እርምጃ እየተነጋገረ ነው።
የስደት ጓደኞቹን ከሰሀራ በረሃ አንስቶ በሞት ተነጥቋል። ወጣት ኢትዮጵያዊ ነው።
የሰሜናዊው አፍሪካ ከርሰ ምድር እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ እየተንፏቀቀ አህጉሪቱን አንድ ቀን ወደ መሰንጠቅ ሊወስዷት እንደሆነ የቅርብ አጥኚዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይ የአፋሮቹ እሳተ-ገሞራዎች የሚተፉት የቀለጠ ዐለት ፍሳሽ በውቅያኖሶቹ ወለል ላይ የሚታየውን ዓይነት ማግማ እንደሚመስል የሚያመላክቱት እነዚህ አጥኚዎች ያንን ሃገር ወደፊትም የሚተኛበት …
የአይቮሪ ኮስትና የሊብያ ጉዳዮች ናቸው የአፍሪካ ሕብረቱ የአዲስ አበባ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ ምክንያቶች፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ከባድ ውሣኔዎችን እንዲያሣልፉ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ተአማኒነት ጉዳይና የገንዘብም ጉዳይ ሌሎቹ ጠረጴዛ ላይ ያሉ መነጋገሪያዎች ናቸው፡፡ በኅዳሩ ምርጫ አሸናፊነታቸውን ዓለም በስፋት ያረጋገጠላቸውና ዕውቅና የሰጣቸው …
የማንኮራፋት ችግርን አስመልክቶ ቁጥራቸው በርከት ካለ አድማጮች ለደረሱን ጥያቄዎች የተሰጠ የባለ ሞያ ምላሽ ሁለተኛ ክፍል። ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው ተሰማ ናቸው። …
የማንኮራፋት ችግር፥ ምንጮቹና የመፍትሄ አማራጮቹ፤ የባለ ሞያው ማብራሪያ ሁለተኛ ክፍል Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ወ/ሮ ሽቱ መሃመድ፣ ከጉራጌ ዞን ቄያቸዉን ለቀዉ ወደ አዲስ አበባ የመጡት ባዶ እጃቸዉን ነዉ። አልወለድሽም በሚል ሁለተኛ ባለቤታቸዉ ከቤት ሲያስወጡዋቸዉ በእጃቸዉ ምንም አልነበረም፣ እናም ከመጀመሪያ ትዳራቸዉ ያፈሩዋትን አንዲት ሴት ልጅ እዚያዉ ትተዉ አዲስ አበባ መጡ ወይዘሮ ሽቱ መሃነድ። ዛሬ በአነስተኛ …
የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ “ቱኒዚያዊያን፣ ግብጾች፣ የመኖች፣ ሊቢያዊያን እና ሌሎች የአካባቢው አገር ዜጎች ማድረግ የቻሉትን እናንተ ማድረግ አትችሉም፤ ፈጽሞ አታስቡት” እያለን ነው። ውሸት ማውራት ሥራቸው የሆነው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን “በመለስ ዜናዊ ሥልጣን ላይ አንዳች ተቃውሞ ከተቃጣ አገሪቱ ትታመሳለች” በማለት ያስፈራራሉ። የመለስና …
ከሁለት ምዕተ አመታት በፊት ትልቅነቷ ተዳስሶ የማያልቅ ትመስል የነበረቺዉ ይቺ የምንኖርባት ምድር ዛሬ ቴክኖሎጂ እንደ አበሻ ቀሚስ ጥለት ጠልፎና አጠላልፎ ሁሉም ሰዉ በአንድ ግዜ መተያየት የሚችልበት ክብ ጠረቤዛ አስመስሏታል። ዛሬ የአሜሪካ ህዝብ ምሽት ላይ የሰማዉን ሰበር ዜና አፍሪካን ጨምሮ የሌላዉ …
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት የውስጥ ምንጮቹን በመጥቀስ የካቲት 29 ቀን 2003 ዓም ባወጣው ዘገባ በጋሞጎፋ ዞን የ8 ወረዳዎች ህዝብ ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ እያደረሰበት ባለው ግፍና በደል በመማረር ለወያኔ አልገዛም በማለት መነሳቱንና አካባቢውም በፌደራል ፖሊስና ጦር ሃይል መወረሩን ገልጹአል:: ኢሳት …
ህዝብን በዘር በሃይማኖትና በጎሳ በመከፋፈል የስልጣን እድሜውን ማራዘም ስራየ ብሎ የተያያዘው ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ፡ በቱኒዚያ የተነሳው ህዝባዊ አብዮት በኢትዮጵያችን ሊነሳ ይችላል ከሚል ስጋት ለዘመናት ተፋቅሮ እና ተከባብሮ በሚኖረው የሙስሊሙና ክርስቲያኑ ህብረተሰብ መካከል ሆን ብሎ ግጭቶችን እየቀሰቀሰ መሆኑን ለሥር ዓቱ …
የእስልምና እምነት ተከታዮች በጂማ ክርስትያኖች ላይ እያደረሱ ባሉት ወንጀሎች የወያኔ እጅ እንዳለበት ታወቀ Read more »
የዘረኛውና አምባገነኑ አገዛዝ ቁንጮ መለስ ዜናዊ ባለቤት አዜብ መስፍን ለሸቀጣ ሸቀጥ ሸመታ የካቲት 19 ቀን 2003 አም በቻርተር አውሮፕላን ወደ ዱባይ በረራ አድርጋ እንደነበር የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን የአየር መንገድ ምንጮችን በመግለጽ ዘግቦአል። እንደ ኢሳት ምንጮች መረጃ አዜብ መስፍን በደህንነት ሰዎች …
የዘረኛው አገዛዝ ቁንጮ ባለቤት የሆነቺው አዜብ መስፍን የቅንጦት ኑሮ መጋለጡን ቀጥሉአል Read more »
ህዝብን እንደ ጠላት እየፈራ ያለው የወያኔ ዘረኛ ቡድን ሰሞኑን በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ አርሶ አደሮችን የልማት ስብሰባ በማለት እየጠራና የፓርቲው አባላት እንዲሆኑ እያስገደዳቸው መሆኑን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ከላከልን መረጃ ለማወቅ ተችሎአል። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በቱኒዚያ ፈንድቶ የሰሜን አፍሪቃ ሃገራትን እየለበለበ ያለው …
ወያኔ አርሶ አደሮችን የፓርቲ አባል ካልሆናችሁ እያለ በማንገላታት ላይ መሆኑ ተገለጸ Read more »
በያዝነው የበጀት አመት አጋማሸ ከኢትዮጵያ ወደ ውጪ ሃገር ይልካል ተብሎ የታቀደ የቡና ምርት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ሮይተርስ የተባለው የዜና አውታር ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ በአፍሪካ በቡና አቅራቢነቱዋ የምትታወቀው ሃገራችን ከምርቱ ከፍተኛ ገቢ በማግኘት በዘርፉ ላይ የተሰማሩትን ገበሬዎች ማጠናከር ብሎም ከድህነት አረንቁዋ …
ወያኔ በያዝነው የበጀት አመት ወደ ውጪ የላከው የቡና ምርት በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰ መሁኑ ተዘገበ Read more »
ከተለያዩ ክልሎች በህዝብ ተመርጠናል ብለው በፓርላማ ምክር ቤት የቆዩት የዘረኛው ወያኔ አገዛዝ ሆድ አደሮች ከፓርላማ ምክር ቤት ከተሰናበቱ በሁአላ እዚያው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች እንዲቀጠሩ ተደርገው የካድሬነትን ስራ እንዲያከናውኑ መመደባቸውን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከአዲስ አበባ በአስተላለፈልን ዘገባ …
የዘረኛው አምባገነን አገዛዝ ፓርላማ ምክር ቤት ተሰናባቾች የካድሬነት ስራቸውን ጀመሩ Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ቀደም ብሎ የነበረው የውሃና የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ችግር እንደተባባሰና በአንዳንድ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች በውሃ እጥረት ምክንያት ህብረተሰቡ አሁንም እየተጉላላ መሆኑን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ:: እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተከሰተው የውሃ እጥረት ምክንያት …
በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ሃይልአ ቅርቦት እጥረትና የመጠጥ ውሃ ችግር እየተባባሰ ነው Read more »
ይነጋል በላቸው የፕ/ር እንድርያስ እሸቴን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንትነት መሰናበት ልዩ የሚያደርጉ ሁለት ሰሞነኛ ክስተቶች አሉ። ቀዳሚውና ከዚሁ ግለሰብ ጋር በቀጥታ የሚገናኘው የወያኔ መንግሥት ቅሌትን እንደ ክብርና ሞገስ የሚቆጥር መሆኑን የገለጸበት መንገድ ነው። እንድርያስ እሸቴ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ድራሹን ማጥፋቱ …
የዓድዋ ድልና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪካዊ ድርሻና ውለታ ፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ የዓድዋ ድልን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን በስንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ በማኅበረ ቅዱሳን የምርምርና የጥናት ማእከል ድሉን አስመልክቶ ቤተ ክርስቲያኒቱ የነበራትን ሚና ለማዘከር በአዲስ አበባ በብሔራዊ …
ፍፁም ከእስራኤል ኢትዮጵያ ሀገራችን የብዙ ብሔር ብሔረሰብ መኖሪያ ቤት መሆንዋ ይታወቃል። ሆኖም ግን እስካሁን ያሳለፍናቸውን ዘመናት ከታሪክ እንደተረዳነው በርካታ ጦርነት ተካሂደውባታል። የተደረጉት ጦርነቶች ጎሣን መሰረት ያደረጉ አልነበሩም፤ የግዛት አድማስን ለማስፋት ወይም ያለተቀናቃኝ ብቸኛው ንጉሥ ለመሆን እንጂ።
ቀመሩ ደስአለኝ ኢትዮጵያ ውድ ሀገራችን በወያኔ ማፍያ ቡድን ተወራ፣ ብሔራዊ አንድነቷ፣ አሃዳዊ ሉዓላዊነቷ፣ ታሪካዊ ክብሯ ተደፍሮና ተዋርዶ፣ ሀገር ተቆርሳ ሀብቷ እየተዘረፈና እየተበዘበዘ፣ ለም መሬት እየተሸጠ፣ ህዝቧ ተረግጦ በጠብመንጃ ኃይል መብቱን ተነፍጐ፣ ፍዳውን ሲያይ እነሆ ሃያ ዓመት ሆነው።
(ኤፍሬም ካሳ) ከመጋቢት 1 እስከ 30 2003 ዓ.ም ተግባራዊ የሚኾን አዲስ የዋጋ ጭማሪ ተመን ትላንትን ይፋ ተደረገ። በዚህ መሰረት ቤንዚን፣ነጭ ጋዝ/ኬሮሲን/ እና ነጭ ናፈታ ከፍ ያለ የዋጋ ማሻቀብ አሳይተዋል። ናፍታ በሁለት ብር ከ45 ሳንቲም እንዲሁም ነጭ ጋዝ 1 ብር ከ70 …
ዩሮ-ዶላር የሚዛቅበት ነዳጅ ዘይት እዚያዉ እየከሰለ ነዉ።ከሁለት ሳምንት በፊት በየአዉራ ጎዳናዉ የሚሰማዉ የመኪና ጥሩምባ፥ የከበሮ ድምድምታ በቦምብ ግምግምታ ተለዉጧል።የሰዎቹ-ዉካታ በጣር ጩኸት።እና ጥፋት።
2000 ገደማ የሚሆኑ የኤርትራ እንዲሁም ከ 160 እስከ 300 ያህል በሥራ የተሠማሩና በስደትም ላይ የሚገኙ
ልጅ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) መጀመሪያ አገራችንን፣ ቀጥሎ ደግሞ ባህላችንን፣ ከዚያ ማንነታችንን 1 – ሰዉ ሁሉ፡ የሚተነፍሰው ሊቢያን ነው። ግብጽን ነው። ቱኒሲያን ነው። የመንን ነው። ጅቡቲንም ሳይቀር። ስለዚህ ያኛው ጉዳይ ብዙ ሰዎች ስለበዙበትና የተጣበበ ስለመሰለኝ፡ “እንቁላላችንን ሁሉ ባንድ ቅርጫት” እንዳናደርግ …
በየመን ያለ ሀበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም::ትክክል የማይመስል ነገር ነው። በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ የመን ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ከ 80,000 በላይ ነው። 5000 የምንጠጋው በUNHCR ስር ያለን ስንሆን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቋረጥ እና የመን ለመኖር ከጅቡቲ..ከሱማሊያ..ተነስተው በባህር በየእለቱ የሚገቡትን መገመት …
በየመን ያለ ሀበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም::ትክክል የማይመስል ነገር ነው::በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ የመን ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ከ80,000 በላይ ነው::5000 የምንጠጋው በUNHCR ስር ያለን ስንሆን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቋረጥ እና የመን ለመኖር ከጅቡቲ..ከሱማሊያ..ተነስተው በባህር በየእለቱ የሚገቡትን መገመት ይከብዳል::ከ4,000,000 በላይ ትውልደ …
(አቶ ፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ በተለይ "ለደጀ ሰላም"):- የዓድዋ ድልን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን በስንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ በማኅበረ ቅዱሳን የምርምርና የጥናት ማእከል ድሉን አስመልክቶ ቤተ ክርስቲያኒቱ የነበራትን ሚና ለማዘከር በአዲስ አበባ በብሔራዊ ሙዚየም የተደረገውን ውይይት ዜና በደጀ ሰላም …
የዓድዋ ድልና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪካዊ ድርሻና ውለታ! Read more »
ፎቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹ትልቁ አደጋ የተጋረጠበት የኢትዮጵያ ታሪክ ይመስለኛል›› (አቶ ሽመልስ ቦንሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር) (ሔኖክ ያሬድ ለሪፖርተር ጋዜጣ):- ለኢትዮጵያውያን በተለይም ለጥቁሩ ዓለም ፈርጥ የኾነው በኢጣሊያ ላይ የተመዘገበው የዓድዋ ጦርነት ድል በያመቱ የካቲት 23 በመጣ ቁጥር በታላቅ ክብር …
ንቅናቄው በአራቱ ዋና ዋና የሀገሪቱ ቋንቋዎች በአማርኛ፥ በኦሮምኛ፥ በትግርኛና በሱማልኛ – በቃ፥ ገኤ፥ ይአከል፥ ባስ የሚል መፈክር አንግቧል። “በቃ ስንል – ይላሉ አቶ ነዓምን – ዘረኝነት በቃ፥ አምባገነንነት በቃ፥ ድህነት በቃ፥ ማን አለብኝነት ይብቃ፥ ፍትሕ-አልባው ሥርዓት ይብቃው፥ የሃያ ዓመታቱ የወያኔ …
በጅማ ዞን ፤ አሰንዳቦ አካባቢ የተቀሰቀሰ የሃይማኖት ግጭት መንስኤ አሁንም በሃይማኖት መሪዎችና በህግ እየተጣራ ይገኛል። በኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት የፅህፈት ቤት ኃላፊ ሀጅ ጀማል መሀመድ ሳልህንና የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሪዎች የጋራ መድረክ አስተባባሪ እንዲሁም የመካነ እየሱስ ቄስ የሆኑት ፤ ቄስ ኢተፋ …
“ኢትዮጵያዊሰ እንዘ ክቡር ውእቱ ኢያእመረ”… Photo 1 © The British Museum – 2007 (ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2011)፦ ለጦርነቱ በቤተ ክርስቲያን ጸሎተ ምህላ ታውጇል፤ ዘማች ታቦታት ተመርጠው የአዝማች ኮሚቴም ተቋቁሟል፤ ታቦተ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘማች ታቦታቱ መሪ ነበር፤ ለመላው ዘማች ሠራዊት ሥነ …
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዐድዋ ድል የነበራትን ድርሻ የዘከረ ውይይት ተካሄደ Read more »
በጂማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የአሰንዳቦ ከተማ በርካታ ቤተክርስቲያኖች በሙስሊሞች መቃጠላቸውን አማኞች ይናገራሉ። ሰፊ ማጣራት በሚካሄድበት ወቅት የኢትዮጵያ የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ዝርዝር መረጃ እንደሌላቸው ገልጸው፤ አጠቃላይ መልእክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ የእስምና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጂ ጀማል መሀመድ ሳልህ እስልምና ሰላማዊ ሀይማኖት …
በጂማው የቤተክርስቲያን ቃጠሎ መንግስት ማጣራት እንዲያደርግ የሃይማኖት መሪዎች ጠየቁ Read more »
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የስካውት ስብሰባ በመቀሌ ከተማ ተካሂዷል። በዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተማሪዎች ስካውት ቅዳሜ ዕለት ተቋቁሟል።በኢትዮጵያ ስካውት እንቅስቃሴ ከአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት እንደተጀመረ ይታወቃል። ይሁንና በትምህርት ቤቶች ከሁለተኛ ደረጃ በላይ …
ዓለም አቀፍ የስካውት አውደ ጥናት በመቀሌ ተካሄደ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የስካውት ማህበር ተመስርቷል። Read more »
የኬንያ መንግስት ደግሞ የባለስልጣናቱ ጉዳይ በአገር ዉስጥ ፍርድ ቤት እንዲታይ እየጠየቀ ነዉ። ምዕራባዉያን አገራት የኬንያ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት የለዉም እያሉ ነዉ። ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ICC ኬንያ ዉስጥ ከአዉሮፓዉያኑ 2007 ምርጫ በኋላ ለተነሳዉ ግጭት ተጠያቂ ያላቸዉን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስም ይፋ …
የቤልጅጉ ንጉስ ሊዮፖልድ የአፍረሪካን አህጉር ለመቀራመት በ1884 ዓ.ምየበርሊን ኮንፍረንስ እንደጠሩ ይነገራል።በዚህ ኮንፍረንስ ዩናይትድ ስቴትስ ስትቀር ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ መንግስታት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። የበርሊን ኮንፍረንስ የምድርን ወገብና የቻድን ባህር ቋሚ ምልክት በማድረግ እንግሊዞች፣ ጣሊያኖች፣ ጀርመኖችና ፈረንሳዮች የአፍሪካን መልክአ ምድር እጣ ሲጣጣሉበት አንድም …
ካለፉት ሶስት ወራት ወዲህ ውዝግብ የቀጠለባት ኮት ዲቯር በዐረቡ ዓለም በመካሄድ ላይ ባለው የህዝብ ዓመጽ የተነሳ የመረሳት ዕጣ ገጠመው።
(ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2011)፦ በጅማ አካባቢ ባሉ ሥፍራዎች “በጥቂት አክራሪ ሙስሊሞች” የተፈፀመውን ጥቃት በተመለከተ የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የዘገቡትን ዘገባ እኛም በድጋሚ ትኩረት ሰጥተን ማስተናገዳችን ይታወቃል። እናውቃለን ፕሮቴስታንቶቹ የእኛኑ አማኞች ከርትዕት እምነታቸው ለማፈናቀል እንደሚጥሩ። እናውቃለን አብዛኞቹ ዛሬ “ፕሮቴስታንት ነን” ያሉት ወገኖች …
ርዕሰ አንቀጽ፡ በጅማ ፕሮቴስታንቶች ላይ የተፈፀመውን የአክራሪዎች ጥቃት ልንቃወም የሚገባበት ምክንያት … Read more »
ጀርመን ሬዲዮ (DW) & አሜሪካ ድምጽ (VOA) ሪፖርታዥ About “Jimma”: http://www.youtube.com/watch?v=VOcGhDjveCw
ዌብ ሣይቶቹ ያካባቢውን ቤተ ክርስቲያን አባላት ጠቅሰው ጥቃቱን በመፍራት አራት ሺህ ክርስቲያኖች ቤት ንብረታቸውን ጥለው መሸሻቸውን፥ በትንሹ አንድ ሰው ደግሞ አሰንዳቦ ከተማ አጠገብ ተገድሏል ማለታቸውን ገልፀዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሺመልስ ከማል ድንገቱን አስመልክቶ ያላቸው ዝርዝር በጣም ውሱን ነው። …
የአስተራሷም ዘዴ በአመዛኙ ኋላቀርና በአነስተኛ እርሻዎች ላይ የተመሠረተ ግብርና የምታካሂድም በመሆኑ ምርቷ በቂ ሆነ ቢባል እንኳ ከአንድ ከርሞ የማይዘል በአመዛኙ ከእጅ ወደአፍ ነው፡፡ እንዲያም ሆኖ ታዲያ ለማ፣ ያዘ የሚባለውም ሰብል በአረም፣ በተኀዋስያንና በበሽታዎች በስፋት እንደሚጠቃ ይታወቃል፡፡ በዚህ የግብርና ዝግጅት የምናነሣውም …
ማስታወሻ፦ ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ በፀሐፊው ፈቃድ ከፌስ ቡክ ላይ ተወስዶ እዚህ የተለጠፈ ነው። መልካም ንባብ። ++++ ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ (ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ):- ጅማ ከ፲፱፻፺፱ ዓም ጀምሮ ስሟ በክፉም መነሣት ጀምሯል፤ የአካባቢውን ነዋሪና አስተዳደር ስሜት ለሚረዳ ይህ ጥሩ አይደለም። መረጃዎችን …
ነፃነት ዘገየ የወቅቱ የትግል ሥልት ”በቃ! በአሰቃቂ የመንግሥት ሥርዓቶቸ መገፋት መንገላታቱ፣ መሰደድ መሰቃየቱ፣ መገደል መታሰሩ፣ መራብ መጠማቱ፣ መከፋፈል መለያየቱ በኛ ይብቃ! ቢያንስ ከአሁን ወዲያ ያለው ትውልድ ይዳን!” ነው።
ሕዝባዊ ሠላማዊ አመፅ ወደ ጠመንጃ ዉጊያ ከተቀየረ ወዲሕ ግን ሕዝባዊዉ ድል በመጀመሪያ ፍጥነቱ አልቀጠለም።ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊም የአመፁባቸዉን ሐይላት በሐል ከመደፍለቅ አላመነቱም።ታንክ፥ መድፍ፥ ተዋጊ ጄት፥ ሔሊኮብተር፥ የታጠቀዉ የቃዛፊ ታማኝ ጦር አማፂያኑ የሚቆጣጠሯቸዉን ከተሞች እያጠቃ ነዉ።
ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ