በጸረ-መንግስት ተቃውሞዎች የተናወጠችውን ሊቢያ ለቀው ለመውጣት በርካታ ሽህ የውጭ አገር ስደተኞች በአውሮፕላን፤ በመርከብና በእግር እየተመሙ ባለበት ወቅት ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በከባድ ችግር ውስጥ ወድቀዋል። በዚህ ግጭት መሀል የተያዙት በሊቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች የሞማር ጋዳፊ ቅጥረኛ “ጥቁር የውጭ አገር ወታደሮችሁ” ናቸው …

ሁለት ኢትዮጵያዊያን በሊቢያ መሞታቸውንና በርካታዎች መሰወራቸውን ስደተኞቹ አስታወቁ Read more »

ማኅበሩ በቋሚ ሲኖዶሱ ውሳኔ ማዘኑን ገልጧል:: “የሐዋሳ ከተማ ምእመናን ጥያቄ የሃይማኖታዊ መብት ጥያቄ እንጂ የማንም አለመሆኑን ተረድተናል፡፡”  (ደጀ ሰላም፤ ፌብሩዋሪ 25/2011፤  የካቲት 18/2003 ዓ.ም):-  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በሲዳማ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ …

በዐውደ ምሕረት ላይ ስሙን በማጥፋት በተሰማሩት ጥቅመኞች እና ይህን ተግባር በሚያበረታቱ አካላት ላይ ቅ/ሲኖዶስ ርምጃ እንዲወስድ ማኅበረ ቅዱሳን ጠየቀ Read more »

የመንግስት ጉዳዮች ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን ዛሬም እንደወትሮው ብልሀት እና መረጃ ያልጎበኘውን ዲስኩር ከማሰማት አልሰነፉም፡፡ በቱኒዚያ እና በግብፅ አደባባዮች የተስተዋለውን የሕዝብ አብዮት መነሾ ከኢትዮጵያ ኹኔታ ጋር በማነጻጸር የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሁለቱ አገሮች ሕዝቦች “በተሻለ የኢኮኖሚ እድገትና ሽግግርን እያጣጣመ ነገንም በተስፋ …

የአቶ በረከት “የኢኮኖሚ ዕድገት እያጣጣመ ያለ” ሕዝብ እና አብዮት አዳባባይ Read more »

በረቂቅ ቅርሶች ምንነትና ጥበቃ አስፈላጊነት ዙሪያ የሚያጠነጥን ውይይት ነው። ለመሆኑ «ረቂቅ» ቅርሶች፤ ሲባሉ ምንድናቸው? በስፋት ከሚታወቁት ግዑዝ፥ ወይም ”ተጨባጭ” ቅርሶችስ በምን ይለያሉ? የባህልና ማኅበረሰብ ፕሮግራም ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር በተዛመደ በሃረር ታሪክና ባህል ዙሪያ ጥናቶች ያካሄዱ አንድ ምሁር አወያይቷል። አህመድ ዘካሪያ …

የረቂቅ ቅርሶች ምንነትና ጥበቃ Read more »

በአፍሪቃ ምድር በየእለቱ ታሪክ እየተሰራ ነው!!! የሊቢያ ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካ ንጉሠ ነገሥት ነኝ ባዩ “አፄ በጉልበቱ” የኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊም ወንበር ተነቃንቋል። ጋዳፊ ለአርባ ሁለት ተከታታይ አመታት ሊቢያን ገዝቷል፤ በሊቢያ ሃብት ተንደላቋል፤ የመጣለትን እየተናገረ፤ ያሻውን እየፈፀመ ተጨማልቋል። እንኳንስ በሃገሩ በአፍሪካ …

ጋዳፊ – መለስ፤ መለስ – ጋዳፊ Read more »

በቱኒዚያ የፈነዳውና ከሰሜን አፍሪካ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተዛመተው ህዝባዊ አብዮት ያስደነገጠው ዘረኛው መለስ ዜናዊና ፋሽስት ግብረ አበሮቹ በአዲስ አበባ ታላላቅ መንገዶችና ጉራንጉር ሠፈሮች ሳይቀር ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የደህንነት፤ የፖሊስና የመከላከያ ሰራዊት ሃይል ማሰማራታቸውን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ በላከው ሪፖርት አስታውቆአል። የብሄር …

ወያኔ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ ወታደራዊ ሥምሪት እያደረገ ነው Read more »

በጋምቤላ ክልል በአይነቱ ልዩ የነበረና ለዘመናት ተከብሮና ተጠብቆ የኖረ በመዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ ከ4000 ሄክታር በላይ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን እየተመነጠረ መሆኑን ዘጋቢያችን በቦታው የነበሩ አይን እማኞችን በመጥቀስ ከላከልን ዘገባ ለማወቅ ተችሎአል። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት ይህን ያህል ስፋት …

በጋምቤላ ክልል ከ4000 ሄክታር በላይ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን ተጨፈጨፈ Read more »

ማርች ፎር ፍሪደም በመባል የሚታወቀውና በውጭ ሃገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በማስተባበር ላይ የሚገኘው ኮሚቴ በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት  የወንድማማቾች ቀን በሚል ስያሜ የሚጠራ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያካሄድ መሆኑን ባወጣው መግለጫ ላይ አስታውቁአል ማርች ፎር ፍሪደም ባወጣው በዚሁ መግለጫው  …

በዋሺንግተን የወንድማማቾች ቀን በሚል ስያሜ የሚጠራ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ታወቀ Read more »

ዘረኛውና ግፈኛው የወያኔ አገዛዝ በቱኒዚያ ተቀጣጥሎና የሰሜን አፍሪቃ ሃገራትን አዳርሶ ወደምስራቁ ክፍል እየገሰገሰ ያለው ህዝባዊ ማእበል በፈጠረበት ጭንቀት ምክንያት የሚያደርገው ተግባር ሁሉ የ እብድ ስራ እየሆነ መምጣቱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ በላከልን ሪፖርትት ገለጸ እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በአዲስ አበባ ከተማ ሳሪስ …

በአዲስ አበባ ሳሪስ ሁለት ወጣቶች ተገድለውና ተጥለው ተገኙ Read more »

ዘረኛውና ግፈኛው የወያኔ አገዛዝ በቱኒዚያ ተቀጣጥሎና የሰሜን አፍሪቃ ሃገራትን አዳርሶ ወደምስራቁ ክፍል እየገሰገሰ ያለው ህዝባዊ ማእበል በፈጠረበት ጭንቀት ምክንያት የሚያደርገው ተግባር ሁሉ የ እብድ ስራ እየሆነ መምጣቱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ በላከልን ሪፖርትት ገለጸ እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በአዲስ አበባ ከተማ ሳሪስ …

አዲስ በአዲስ አበባ ሳሪስ ሁለት ወጣቶች ተገድለውና ተጥለው ተገኙ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩና የቤታቸውን ክፍል በማከራየት ኑሮአቸውን በመደጎም የሚተዳደሩ ነዋሪዎች ከሚያገኙት ገቢ አርባ በመቶ ለአገዛዙ ገቢ እንዲያደርጉ መጠየቃቸውን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው ዘገባ ገለጸ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም አዲስ አበባን ጨምሮ የሚገኙ ታላላቅ ከተማ ነዋሪዎች ሊቁዋቁዋሙት እያስቸገራቸው ያለውን …

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የአዲስ አበባ ቤት አከራዮች 40 በመቶ ታክስ ክፈሉ አለ Read more »

ላልፉት 20 አመታት በስታሊናዊ ጥብቅ የደህንነትና ወታደራዊ ሃይል ኢትዮጵያ አገራችንና ህዝቦቿን በጉልበት አፍኖ እየገዛ ያለው የመለስ ዜናዊና ጥቂት ግብረ አበሮቹ ቡድን ኢሳት የተባለው ነጻ የሚዲያ ተቋም የሚያስተላልፈው መረጃ ለሥልጣን ዕድሜው ስላሰጋው በአስቸኳይ የሚታፈንበት መንግድ ተጠንቶ እንዲቀርብለት ለጄለዎቹ ሰሞኑን ት ዕዛዝ …

ዘረኛው መለስ ዜናዊ ኢሳት ከአየር ላይ የሚወርድበት ዕቅድ ተነድፎ እንዲቀርብለትአስቸኳይ መመሪያ አስተላለፈ Read more »

ከሁለት ቀናት በፊት በአዋሳ ገብሬል ቤተክርስቲያን በተነሳ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ምእመናን መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ  እንደ ኢሳት ዘገባ ከሁለት ቀናት በፊት በምእመናን መካከል በተነሳ አለመግባባት በተፈጠረ ግጭት የቆሰሉ ሰዎች ወደሆስፒታል መወሰዳቸውን የተገለጸ ሲሆን ፣ የቅዱስ ገብሬል ቤተክርስትያንም …

ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ የሃይማኖት ተቁአማትን የማዋርደ ስራውን ቀጥሉአል Read more »

ዊኪሊክስ በቅርቡ ባጋለጠውና በቅርቡ ይፋ በሆነው የአሜሪካ ሚስጥራዊ ሪፖርት በኦጋዴን አካባቢ የሚደረገው የአማጽያን እንቅስቃሴ ከሚጠበቀው በላይ የወያኔውን አምባገነን አገዛዝ እንዳስጨነቀው ታወቀ።  ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ መግባቱን  ያጋለጠው ዊኪሊክስ መሰረት ያደረገው በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ዶናልድ ያማሞቶ …

የወያኔው አምባገነን አገዛዝ ኦብነግ ከፍተኛ ራስ ምታት ሆኖኛል ማለቱ ተጋለጠ Read more »

ማትያስ ከተማ (ከስዊድን) Ethiopia Zare (ሐሙስ የካቲት 17 ቀን 2003 ዓ.ም. February 24, 2011)፦ ”ጥሎ ማለፍ” የተሰኘው የአንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ አዲስ ልብ-ወለድ መጽሐፍ እና በቅርቡ የወጣው ”እውነትም እኛ …” የተሰኘው የግጥም ዲቪዲ የካቲት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ …

የደራሲ አበራ ለማ ታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፍ በአዲስ አበባ ተመረቀ Read more »

በጸረ መንግሥት ተቃውሞ እየተናጠች ከምትገኘው ከሊቢያ ብዙ ሺህ የውጭ ሀገር ዜጎች በአውሮፕላን ፥ በመርከብም ይሁን በዕግር ብቻ ባገኙት መንገድ ዕግሬ አውጪኙን ተያይዘውታል። በሊቢያ ያሉ ኢትዮጲያውን ስደተኞች እየተፋፋመ ባለው ህዝባዊ ዓመጽና በየጸጥታ ኃይሉ በያዘው ርምጃ መካከል ተጠምደዋል። የሀገሪቱ መሪ ሞአማር ጋዳፊ …

በሊቢያ ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በጸረ ጋዳፊው ዓመጽ ውስጥ ተጠምደው የጥቃት ሰለባ መሆናቸውን አስታወቁ Read more »

ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው የሊቢያው ዓብዮታዊ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጋዳፊ በስልጣን ለመቆየት የመጨረሻ ተስፋቸውን በአፍሪቃውያን ቅጥረኛ ወታደሮች ላይ ማሳረፋቸውን የመገናኛ ብዙኃን እና የተቃዋሚ ወገኖች የሚያወጡዋቸው ዘገባዎች ያመለክታሉ።

ትሪፖሊ የሚኖሩ ሌሎች ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች እንደገለፁት ግን ቤንጋዚ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን መገደል፥ መደብደብ መታሠራቸዉንም ሰምተዋል።እዚያዉ ትሪፖሊ ደግሞ ቢያንስ ሁለት ኢትዮጵያዉያን መገደላቸዉንም ገልፀዋል

ኢቴቪ እና ተዛማጅ ትዝታዎቼ (በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያልተመሠረተ) /ክፍል አንድ/ ሴት አያቴ ቲቪ ክፈትልኝ ለማለት “ቲቢውን አብራው” ትለኛለች፡፡ የኢቲቪን አማርኛ ልዋስና “አንዳንድ ጥርሶች” ስለጎደሏት ብቻ አይመስለኝም “ቲቪ”ን “ቲቢ” የምትለው፡፡ ኢቲቪ ሲከፈት ሳሏ ስለሚነሳባትም ጭምር ነው፡፡ ኢቲቪ ሳምባዋን ሳይነካው አልቀረም፡፡ ሴት …

ኢቴቪ እና ተዛማጅ ትዝታዎቼ Read more »

ኳ! ኳ! ኳ! ኳ! ሊል ፤ሊደወል፤ የመጨረሻው ደወል፤ ከወዲያ ከሩቅ ከሚካአኤል ደጅ፤ ከማሪያም ደብር፤ ከጊዮርጊስ ደጃፍ፤ ከተክልዬ ገዳም፣ ከእየሱስ ደጅ፤ ሊያስተጋባ የደውሉ ጥሪ፣ በዱር በገደሉ፤ በየመንደሩ፤ በየገጠሩ፣ በየከተማው፤ በክፍላተ ሀገሩ፤ በተራሮች አናት ተሻግሮ እንደገና፤ ኳ! ኳ! ኳ! ኳ! ብሎ ሊጣራ፤ …

የመጨረሻው ደወል! (አስራደው – ከፈረንሳይ) Read more »

‹‹ነጋዴውና ግብር ሰብሳቢው አይጥና ድመት ሆነዋል››  ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ‹‹የመንግሥትን ለመንግሥት፣ የቄሳርን ደግሞ ለቄሳር ከተከፈለ ችግር አይፈጠርም››አቶ መላኩ ፈንታ፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር በአሥራት ስዩም

በዳዊት ታዬ በቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ሥር ይሠሩ የነበሩት ነገር ግን በአዲሱ ኢትዮ ቴሌኮም ያልተካተቱ ሠራተኞች ይቋቋማሉ የተባሉት የሦስት ኩባንያዎች ጥናት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

‹‹እኛን የማገድ ሥልጣን የላቸውም›› ዶ/ር ታዲዎስ ቦጋለ በብርቱካን ፈንታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለድርጅቱ ውስጣዊ ብጥብጥ መንስዔዎች ናቸው ያላቸውን 14 አባላቱን በፍርድ ቤት እንዲታገዱ ማድረጉን ትናንት በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ፡፡

– ጅንአድ ከውጭ አገር ዕቃዎችን በገፍ ሊያስገባ ነው በውድነህ ዘነበ የንግድ ሚኒስቴር በገበያ ውስጥ የተፈጠረውን የሸቀጦች አቅርቦት ችግርን መፍታት ያስችላል ያለውን አዲስ ጥናት በሚቀጥለው ሳምንት ያጠናቅቃል፡፡

  በታምሩ ጽጌ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀመንበር ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ፓርቲያቸው ተመልሰው የዕለት ከዕለት ሥራቸውን ለማከናወን አሁን ብቃት እንደሌላቸው ለፓርቲው መግለጻቸውን፣ በቅርቡ ኢንጂነር ግዛቸው የተኩትና የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በታምሩ ጽጌ ለም ሆቴል አካባቢና ከቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል አለፍ ብሎ ባሉ የኖክ ነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት የፈነዱ ፈንጂዎችን ማጥመዳቸው የተረጋገጠባቸውና ወንጀለኛ ሆነው በመገኘታቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት በሞት፣ በዕድሜ ልክና በዓመታት እንዲቀጡ የተወሰነባቸው አምስት ግለሰቦች ላይ ቅጣቱ እንዲፀና የፌዴራል …

በነዳጅ ማደያ ላይ ፈንጂ በመጣላቸው በሞት የተቀጡ ግለሰቦች ውሳኔ ፀና Read more »

በውድነህ ዘነበ ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ዕለት በራሳቸው አነሳሽነት መርካቶ ላይ የተሰበሰቡ 800 የሚጠጉ መካከለኛ ነጋዴዎች መንግሥት ‹‹የአገሪቱን የንግድ እንቅስቃሴ ሥርዓት ለማስያዝ›› በሚል እየወሰደ ያለው አዲሱ ዕርምጃ ክፉኛ ችግር ውስጥ እየተከተታቸው መሆኑን ገለጹ፡፡

በሊቢያ የህዝብ አመፅ ይቃጣል ተብሎ ሳይታሰብ ፤ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ፣ተጀምሮ እንደቀጠለ ነው። ይሁንና በግብፅ የታየውን ቁጥብነት ያላንጸባረቁት የአገሪቱ የጦር አኤሮፕላኖችና ሄሊኮፕተሮች፣ ለተቃውሞ አደባባይ በወጣው ህዝባቸው ላይ መተኮሳቸው ከተዘገበ ወዲህ በዓለም ዙሪያ ፤

በሊቢያ ሰልፈኞች ላይ መንግስት የወሰደው እርምጃ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ውግዘትን አስከትሏል። የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በሰው ልጅ ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን ይችላል እያለ ነው። ቱርክ ለሊቢያ ባለስልጣናት ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሰዳለች።

ሰሜን አፍሪቃንና የአረብ አገሮችን በየተራ በማዳረስ ላይ ያለው ኅዝባዊ ቁጣ፤ ከአራት አስርታት በላይ ያችን አገር በጠንካራ መዳፍ ተጭነው የገዙትን ፕሬዝዳንት ጋዳፊን ወንበር መነቅነቅ ይዟል። የጦር ኃይላቸውና ቅጥር ነብሰ ገዳዮች ለተቃውሞ በወጣው ሰልፈኛ ላይ እየተኮሱ መሆናቸው የተዘገበባት ሊቢያ መፍረክረክ የያዘች ትመስላለች። …

የሊቢያው ኅዝባዊ አመፅ ፈጣንና ያልተጠበቁ ውጤቶቹ። Read more »

ቤን አሊን፥ ከቱኒዝ፥ ሙባረክን ከካይሮ አሽቀንጥሮ የጣለዉ አዲሱ ሕዝባዊ አመፅ የአረቡን አለም እየናጠ በአዲስ ጎዳና እየዘወረዉም ነዉ። የፕሬዝዳንት ጆርጅ ደብሊዉ ቡሽና የጠቅላይ ሚንስትር ቶኒ ብሌሯ ዲሞክራሲያዊት ኢራቅም ከአዲሱ ሕዝባዊ ነዉጥ አላመለጠችም