– የትብብር ስምምነቱ ሕግ ሆኖ እንዲወጣ ያስችለዋል በዘካሪያስ ስንታየሁ ብሩንዲ የዓባይን ወንዝ በፍትሐዊ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችለውን የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ፈረመች፡፡

የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ማዕከል ያደረገ የማትጊያ ፕሮግራም እየተቀረጸ ነው በአስራት ስዩም ኢትዮጵያ የእንግሊዝ መንግሥት ለዓለም አቀፍ ልማትና ትብብር ከመደበው አጠቃላይ 12.4 ቢሊዮን ፓውንድ (343.5 ቢሊዮን ብር) ውስጥ፣ 10.5 በመቶ ወይም 1.3 ቢሊዮን ፓውንድ (36 ቢሊዮን ብር) ያህሉን በቀጣዮቹ አራት …

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ 36 ቢሊዮን ብር ዕርዳታ ልትሰጥ ነው Read more »

(በጋዜጣው ሪፖርተር) በቦሌ ክፍለ ከተማ በመሬት ልማት አስተዳደር ውስጥ በተለያዩ የሥራ ኃላፊነት ይሠሩ የነበሩ ኃላፊዎችና ግብረ አበሮቻቸው፣ በሰሚትና በሲኤምሲ አካባቢዎች ግምታቸው 38,577,452 ብር የሆነ 82,038 ካሬ ሜትር መሸጣቸው በመረጋገጡ ከአሥር እስከ ዘጠኝ ዓመታት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡

‹‹ሕፃናቱን የሚረከበኝ አጥቻለሁ፤ የሚቻለኝን ያህል ግን እየተንከባከብኳቸው ነው›› ብሩህ ዘመን ሕፃናት ማሳደጊያ ‹‹ሊያስረክቡን ፈቃደኛ ባለመሆናችው ጉዳዩ በቦርድ ተይዟል››  የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በብርቱካን ፈንታ

ወረርሽኙ በስንዴ ምርት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት ለመቋቋም የእንግሊዝ መንግሥት እና የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ተቋም የአርባ ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሰሞኑን ሰጥተዋል፡፡ (ዲአርአርዳብልዩ) በሚል ምሕፃር የሚጠራውን “የስንዴ ዋግን በዘላቂነት የመቋቋም” ጥረቱን፣ የምርምሩንና የጣልቃ ገብነቱን ሥራ እያስተባበረ ያለው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው ኮርኔል …

የስንዴ ዋግን መዋጋት Read more »

በሊብያ ያለው የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ሕይወት እጅግ አሣሣቢ መሆኑ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ማምሻውን ወደ ቤንጋዚ ደውዬ ዳንኤል መንግሥቱ የሚባል በቀን ሥራ ይተዳደር የነበረ ኢትዮጵያዊ አግኝቼ አነጋግሬ ነበር፡፡ ዳንኤል ብዙ ስደተኞች በአንድ አዳራሽ ውስጥ ታጭቀው እንደሚገኙ፤ ብዙዎች ደግሞ መጠለያ አጥተው ሜዳ ላይ …

የሊብያ ሕዝባዊ አመፅ እና ስደተኞች Read more »

የናይል ተፋሰስ አገሮች በአባይ ወንዝ ላይ የሚኖራቸውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተፈረመውን ስምምነት ቡሩንዲ ስድስተኛ አገር በመሆን ተቀላቀለች። በ1922ዓም በተፈረመው የአባይ ወንዝ አጠቃቀም ስምምነት ላይ ግብጽና ሱዳን 98ከመቶ የሚሆነውን የአባይ ውሃ በጥቅም ላይ እንዲያውሉ ይፈቅዳል። የአባይ ተፋሰስ አገሮች የውሃው አጠቃቀም ፍትሃዊ …

ቡሩንዲ የአባይ ተፋሰስ አገሮችን ስምምነት ፈረመች Read more »

በሊቢያ የጸረ-መንግስት ተቃውሞ የሚያካሂዱ ቡድኖች የመንግስቱ ታጣቂዎች የዛዊያ ከተማን ለማስለቀቅ ያደረጉትን ጥረት መመከታቸውን አስታወቁ። ለ42 አመት ሊቢያን ያስተዳደረው የሞማር ጋዳፊ መንግስት በቋፍ ላይ ባለበት ወቅት፤ በነዳጅ ዘይት ሀብቷ የምትታወቀውንና ጠንካራ ይዞታው የነበረችውን የዛዊያ ከተማ በጦር ከቦ ይገኛል። ተቃዋሚዎቹ ለቪኦኤ እንደገለጹት …

ጋዳፊ ህዝባቸውን መግደል ካላቆሙ ዩስ ማንኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች Read more »

የሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙዓማር ቃዳፊ በሀገር ውስጥም ሆን በውጭ ጫናው እየበረታባቸው እንደሆነ ተገለፀ። ትናንት ከዋና ከተማዋ ትሪፖሊ አቅራቢያ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰልፈኛ እንደተገደለ ታውቓል። በአንፃሩ የአሜሪካ ጦር ወደ ሊቢያ እየተጠጋ እንደሆነም ተዘግቧል። ማንተጋፍቶት ስለሺ የሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

እስክንድር ነጋ (ከአዲስ አበባ) ጥድፊያ፣ ጥድፊያ፣ ጥድፊያ ሰዓቱ እየደረሰ ነው። ገና መጣጥፉ አላለቀም፤ ይቀረዋል። መጻፍ…ማረም፣…መሰረዝ… እንደገና መጻፍ፤ ማስተካከል…. ምን ማለቂያ አለው… ሁለት ሰአታት ይቀራሉ…ለመጨረሻዋ ቡና ጊዜ አለ። እፎይ!… የአርብ የግማሽ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል… ለእኔ ለጸሀፊው። በዋሽንግተን ካለው ግዙፉ የኢትዮጵያ …

ጄኔራል ፃድቃን፣ ኢህአዴግና የሰሜን አፍሪካ አብዮት Read more »

ለክቡራንና ክቡራት አንባቢያን፤ ወገናችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍና መከራውን ሲቧጥጥ ይኸው ወደ አርባ አመታት እየተጠጋ ነው። (1974-2011) በነዚህ 37 አመታት ውስጥ ይህ ለተዕግስቱ መጠን የሌለው ቆራጥ ሕዝብ ከመቼውም የበለጠ፤ ብዞውችም እንደሚሉት ከኢጣሊያ የግፍ ወረራ የባሰ፤ አሁን ያልበት የመከራ ዘመን በጥፍ ያስከነዳል …

ሲሞት አታልቅሱ!!! በይፍሩ ኅይሉ Read more »

ሰሎሞን አባተ ወደ ጄኔቫ ደውሎ የስደተኞቹን ሁኔታ አስመልክቶ የኮሚሽነሩን ቃል አቀባይ ሲቤላ ዊልክስን አነጋግሯል፡፡ በጦርነት ከደቀቁት ወይም እጅግ ድኃ ከሆኑት ከሠሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ የአፍሪካ ሃገሮች ሄደው ሊብያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎችን የሚያወጣ መርከብም ሆነ አይሮፕላን የለም፡፡ እነዚያን ሰዎች ለመታደግ ጠንካሮቹ …

ዩኤንኤችሲአር ሊብያ ስለሚገኙ ስደተኞችና የውጭ ዜጎች Read more »

በሁለቱም አካባቢዎች የሚኖሩት ስደተኞች ሙሉ ሕይወታቸው በችግርና በመከራ የተጣበበ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ከስደተኞቹ እና ከባለሥልጣናቱም ጋር እየተነጋገረ ያለው ሰሎሞን አባተ ለዛሬ ተከታዩን ዝግጅት አሠናድቷል፡፡ ቦሣሶ – ፑንትላንድም ሆነ በሶማሌላንዷ ሃርጌሣ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከፍትሕ መዛባት ጀምሮ በመንግሥታቱ ድርጅት በቂ ጥበቃና ድጋፍ እንደማይደረግላቸው …

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሶማሊያ Read more »

ተፈጥሮን ተመክሮ መቼ መልሶት! የዱሮው አባ ገብረምድህን፤ የዛሬው ታጋየይ ጳውሎስም፤ ገና ከጅምሩ ገና ከጠዋቱ የሀይማኖት አባትነት ይቅርና የአንድ ተራ የክርስቶስ ተከታይ ምግባርና ትህትና አልታየባቸውም። ሳይበበቁ መነኮሱ፣ ሳይገባቸው ጰጰሱ፣ በጉልበታቸው ፐተረኩ። (ሙሉውን ጽሁፍ ላማንበብ ይህንን ይጫኑ)

በሰሜን አፍሪካና በአንዳንድ የአረብ ሀገራት የሚገኙ ወጣቶች የመብት ጥያቄን በማንገብ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ሲያከናውኑ ዋነኛ መሳሪያቸው አድርገው የተነሱት የመረጃ ፍሰትን ነው። እናስ ታዲያ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሌሎች ሐገራት ስለሚገኙ ወጣቶች እንቅስቃሴ ምን ያህል ግንዛቤው አላቸው? መረጃዎችንስ በዋናነት ከየት ነው የሚያገኙት?

የሊቢያ ሶሻሊስት ጀምሕሪያ የመስከረም አንዱ ታላቅ አብዮት መሪ-የከንግዲሕ እርምጃቸዉ 6.5 ሚሊዮን ሕዝባቸዉን ማወክ፥ ተቃዋሚያቸዉን መግደል፥ ከአፍሪቃ አረተኛዋን ሰፊ፥ ሐብታም ሐገር ሊቢያን በጎሳ ጠርዝ የሚከፋፍል እንዳይሆን በርግጥ ያሰጋል።

አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር – ካናዳ)   አራት ኪሎ አካባቢ ትንሽ ቡና ቤት ያላቸውና ቁም ነገርን ጣል በማድረግ ዝናቸው የናኘ እናት በጠባብ የመጠጥ ቤታቸው ውስጥ ሁለት ጠጭዎች ተደባድበው ወደ ጣቢያ ለምስክርነት ተጠርተው ያያቸው የመቶ አለቃ በዝና ያውቃቸው ኖሮ፤ የሚናገሩት የማያጡትን እናት …

እንኳን ለጠብ ለፍቅርም አትመች! Read more »

የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ም/ቤት ሊቢያ ውስጥ የሞአማር ጋዳፊ አገዛዝ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ለመቅጨት በሲቪሉ ነዋሪ ላይ ያደረሰዉን ጥቃት በማስመልከት በሞአመር ጋዳፊ እና ተከታዮቻቸዉ ላይ ዉሳኔዉን አጸደቀ።

– የጋዝ ክምችቱን በፍጥነት ለመጠቀም ታስቧል በቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያየ ጊዜ ለማሌዥያው የፔትሮሊየም ኩባንያ ፔትሮናስ የሰጣቸውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት የሚገኙባቸውን የካሉብና የሂላላ መሬቶችና ሌሎች በኦጋዴን ክልል የሚገኙ የነዳጅ ፍለጋ ቦታዎችን መልሶ ተረከበ፡፡

– በለስ የሚያመነጨውን ኃይል ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም ያስችላል በዳዊት ታዬ ከበለስ የኃይል ማመንጫ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋውና ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመርና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታቸው ተጠናቀቀ፡፡

– መሬት አጥሮና ቆፍሮ መጥፋት ዕርምጃ ያስወስዳል በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው 30 ሜትር ስፋት ባላቸው ዋና ዋና መንገዶች ላይ ለሚገኙ የኪስ ቦታዎች፣ የፌዴራል መንግሥት ለሚያስተዳድራቸው የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ንብረት ለሆኑ ቤቶችና የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራትን የሚመለከት …

አስተዳደሩ ለኪስ ቦታዎች፣ ለመንግሥት ቤቶችና ለመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት አዲስ መመሪያ አወጣ Read more »

– የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ሠራተኞችም በተጠናው ጭማሪ ደስተኞች አይደሉም በታምሩ ጽጌ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሠራተኞች መንግሥት ባለፈው ወር ተግባራዊ ያደረገው የደመወዝ ጭማሪም ሆነ፣ መሥርያ ቤታቸው አዲስ የደመወዝ ስኬል አስጠንቻለሁ በሚለው ተጠቃሚ አለመሆናቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡

– የሪል ስቴት ግንባታ እንዳያካሂድ ታግዷል በውድነህ ዘነበ ላለፋት 40 ዓመታት በግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ የቆየው በርታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሊዝ ክፍያ ገንዘብ እንዲቀበለው እየተማፀነ መሆኑን ገለጸ፡፡

በብርቱካን ፈንታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከለጋሾች በሚሰባሰብ ትርፍ በሚያስገኝ ካፒታል የኢንዶውመንት ፈንድ ማቋቋሙን ባለፈው ዓርብ አጋሮች ይሆኑኛል ብሎ ከጠራቸው ባለሀብቶች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ገለጸ፡፡

በብርቱካን ፈንታ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ወላጆቻቸውን በኤችአይቪ/ኤድስ ምክንያት ያጡ ከ1500 በላይ ሕፃናትን ለማሳደግ፣ የአስተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠሪያ ፅሕፈት ቤት ተረከቡ፡፡

– 80 በመቶው ከቁጠባ የሚገኝ ነው በውድነህ ዘነበ የፌዴራል መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚስፋፋበት ስትራቴጂ አፀደቀ፡፡

(ማኅበረ ቅዱሳን):- በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ወንበርማ ወረዳ የሚገኙ ከ400 በላይ የሚሆኑ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት በጎመር ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ቤተ ክርስቲያን እሑድ  የካቲት 13 ቀን 2003 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ በርናባስ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በሀገረ ስብከቱ ቆሞሳትና ካህናት …

ከ400 በላይ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ተጠመቁ። Read more »