በምዕራብ አርሲ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ጨመረ
በሚንቀሳቀስባቸዉ የተለያዩ የአርሲ ወረዳዎች፣ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ቢጨምርም፣ አስፈላጊዉ ድጋፍ ግን እየተደረገ መሆኑን በምግብ እደላ ስራ የተሰማራው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የእርዳታ ድረጅት አስታውቋል። አቅርቦቱን ከካቶሊክ የእርዳታ ድርጅት በመቀበል ስርጭቱን የሚያካሄደዉ የመቂ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የልማት ክፍል መሆኑም …