በክፍል አንድ ጽሁፌ የፈጣሪ ሕልውናን በተመለከተ መከራከር እና የግል አቋም መያዝ እንጂ መደምደሚያ ላይ መድረስ እንደማይቻልና በሳይንሳዊ ሙግት የፈጣሪን ሕልውና (የቅዱሳን መጽሃፍትን ፍፅምና) ማረጋገጥ እንደማይቻል በጥቂት ነጥቦች መግለፄ ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ ቃል በገባሁት መሰረት ጥቂት ስለዝግመተ ለውጥ እና ኢ-አማኒነት ለመነጋገር …

የሁለት እምነቶች ጦርነት… [ወግ አጥባቂዎች እንዲያነቡት የማይመከር – ክፍል ሁለት] Read more »

የቢቢሲው ኒውስ ናይት ፕሮግራምና የምርመራ ጋዜጠኝነት ቢሮ በመተባበር ሀገሪቱ ውስጥ “በድብቅ ሠራነው” ባሉት ጥናታዊ ፊልም “የኢትዮጵያ መንግሥት በቢሊዮኖች ዶላር የሚያገኘውን የልማት እርዳታ ለፖለቲካ ጭቆና በመሣሪያነት እንደሚጠቀምበት አረጋግጠናል” ይላሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ወያኔ የቀረቡበትን ክሦች “የሃሰት ውንጀላዎች ናቸው” ሲል ውድቅ አድርጓል። ሰሎሞን …

BBC በድብቅ የሠራው ፊልም ታሪክ Read more »

ሰሞኑን ወደአርሲ ያመራ ሰው ከመንገዶች ግራና ቀኝ የሚመለከተው የድርቅና የረሃብ ምልክት ላይሆን ይችላል፡፡ ዘግይቶም ቢሆን ዝናቡ የጀመረ፣ ‘ጠብ..ቁኝ’ ያለ ይመስላል፡፡ … ገበሬው ማረስ በሚገባው ሰዓት አላረሰም፡፡ ለምግብ ወደገበታ፣ ለሽያጭም ወደገበያ የሚወጣ እህል የለም፡፡ አገሩ ግን አረንጓዴ … ጎተራው ግን ባዶ …

በወቅቱ ያልደረሠ ዕርዳታ (VOA) Read more »

በዶሎ ኦዶ ኮቤ የስደተኞች መጠለያ ረሃብ እየገደለው ያለው ሰው ቁጥር አሁንም ከፍተኛ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ ስደተኞቹ የኢትዮጵያን ድንበር እያቋረጡ መግባት የጀመሩት ከስድስት ሣምንታት ወዲህ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነርና የኢትዮጵያ መንግሥት ቃኚዎች ጥምር  ቡድን አረጋግጧል፡፡ …

በዶሎ ኦዶ ኮቤ ረሃብ ስድተኞችን እየፈጀ ነው Read more »

የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል።

ዩጋንዳ ትናንት የሶስት ቀናት ይፋ ጉብኝት የጀመሩት የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች መካከል ግንኙነቱን ለማጠናከር ያካባቢው መሪዎች በየጊዜው እየተገናኙ እንዲወያዩ ጥሪ ማቅረባቸውን የዩጋንዳ ፕሬዚደንታዊ ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ አስታወቁ። ኤርትራዊው ፕሬዚደንት በመዲናይቱ ካምፓላ ከዩጋንዳዊው አቻቸው ዮዌሪ ሙሴቬኒ ጋ …

የኤርትራ ፕሬዚደንት የዩጋንዳ ጉብኝት እና አንደምታው Read more »

“የደላው ሙቅ ያኝካል” – የኑሮ ውድነቱ እንደቋያ እሳት ከዳር እዳር እየተንቦገቦገ ባለጊዜን ሳይጨምር ሕዝበ አዳምን ክፉኛ እየለበለበ በሚገኝበት በአሁኑ ሰዓት የኢንተርኔቱ ጦርነት አፈ ሙዙን በኦነግ፣ በኦብነግና በግንቦት 7 ላይ አነጣጥሮ የደላቸው በብዕር እየተተጋተጉ ናቸው፡፡ ሰው በወደደው ይቆርባልና እንደጠቅላይ ሚኒስትራችን አባባል …

ታይቶ ያልተወቀ የሰደድ እሳት በአዲስ አበባ Read more »

በሰኔ 2003 ዓ.ም. በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች መካከል፣ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍርድ ቤት ቀርበው አቤቱታቸውን አሰሙ፡፡

 በሉሉ ከበደ ዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ሊይ ነበር ። አደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋና ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣይ ሀይልች ጋር ታደርግ የነበረው ትንንቅ በኛ ሽንፈት ወደማክተሙ ሲቃረብ ፤ ዋናው ምክንያት የወያኔና የሻእቢያ ጦር ከኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ጀግናና ሐያሌ ሆኖ …

ሲአይኤ ፤ መለስ ዛናዊ ፤ ኢትዮጵያ (ክፍሌ – 1) Read more »

ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- HUMAN RIGHTS WATCH የሱማሊያ የሽግግር መንግስት የሚያደርገውን የሰብዓዊ መብት ዕረገጣ እንዲያቆም ካለዚያ ግን የምዕራቡ አገሮች ለሱማሊያ የሚያደርጉትን ድጋፍ ትኩረት እንዲሰጡት ጠየቀ።

ዓለማውያን በምክንያት ሲሟገቱ ኢትዮጵያውያን ግን ገና ‹‹የዘራፍ›› ዘመን ላይ ነን፡፡ ይህንን ለመናገር ያደፋፈረኝ በሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ትችት መሰንዘር – በሃገራችን – ቡጢ የሚያስቀምስ ሃጢያት መሆኑን ስለማውቅ ነው፡፡ እኔ ኢ-አማኒ (atheist) ነኝ፡፡ በርግጥ እንደ ብዙሐኑ ሁሉ እኔም ቤተሰቦቼ በውልደት ያወረሱኝ አምልኮታዊ …

የሁለት እምነቶች ጦርነት… [ወግ አጥባቂዎች እንዲያነቡት የማይመከር] Read more »

ውሸት መናገር፥ አንዳች ጥቅም ለማግኘት ሲባል ይሁነኝ ተብሎ የሚፈፀም ድርጊት ወይም ሃሰተኝነት በማኅበራዊ ህይወት ውስጥ ከሚያስከትላቸው ችግሮችና ዋሾነት፥ በግለሰብ ደረጃ በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን የሚያሳጣ ስብዕና ከማላበሱ ባሻገር፥ ውሸት በበሽታነት የሚፈረጅበት ሁኔታ ይኖር ይሆን? አንዳንዴ ለምንና እንዴት ሊሆን እንደቻለ እንኳን ምክኒያቱ …

ውሸት በሽታ ይሆናል? መቼ? Read more »

«ባህላችን የሁለንተናዊ ማንነታችን መሠረት ነውና እሱን ይዘን እንከኖቹን ነቅሰን ማሻሻልና ማጎትበት እንችላለን።» «የለም የፖለቲካ ባህላችን ዛሬ ላሉን ችግሮች የአንዳንዱ መነሻ ነውና ከሥር መሠረቱ መቀየር አለበት።»

ሕገ መንግሥታችን፣ ሕጎቻችን፣ መመርያዎቻችን ሁሉ፣ ባለሥልጣንና ሹመኛ ከሆንክ ሕዝብንና አገርህን በቅንነት አገልግል፡፡ ባለሀብት ከሆንክም ሕጉ በሚፈቅድልህ መሠረት ተንቀሳቅሰህ አገርህን እየጠቀምክ ራስህንም ጥቀም፤ አጠናክር፡፡

ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተካሄደው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላዕላይ ምክር ቤት ስብሰባ፣ የፓርቲው የትምህርት ሥልጠናና ቅስቀሳ ቡድን ኃላፊ ሆነው የተመረጡት አቶ ጌታቸው ባያፈርስ ባለፈው ሐሙስ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ፡፡

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የአክሰስ ካፒታል ሊቀመንበር ሲሆኑ ከስምንት ዓመት የአካዳሚ ጥናትና ከ12 ዓመት ውጤታማ የኢንቨስትመንት ባንክ ተሞክሮ በኋላ እ.ኤ.አ በ1996 ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ይታወሳል፡፡

በአውሮፓ በተፈጠረው የበጀት ቀውስና የዝናብ እጥረት ምክንያት በርካታ ግዙፍ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ሥራ ለመሰማራት ጥያቄ እያቀረቡ ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአዲሱ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አዋጅ ጋር ተያይዞ፣ ካፒታላቸውን ቀንሰው ለመመዝገብ የሚቀርቡ ነጋዴዎች ጉዳይ እየፈጠረ ያለውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ጥናት እንዲጠና የፍትሐ ሚኒስቴርን፣ የንግድ ሚኒስቴርንና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን አዘዙ፡፡

አሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን፣ የአስተዳደሩን መሬት ልማት አስተዳደር ቦርድና የመሬት አስተዳደርና የግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣንን፣ “የሊዝ ውል ሊሰርዙብኝ አይገባም” በሚል፣ በ27 ሚሊዮን ብር ግምት ሐምሌ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ክስ መሠረተ፡፡

(ፍኖት) – «በሽብርተኝነት ተጠርጥራ.» በፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛና መምህርት ርዮት ዓለሙ በህመም ላይ እንደምትገኝ ወላጅ አባቷ አቶ ዓለሙ ጐቢቦ ለፍኖት ነፃነት ዝግጅት ክፍል ገለጹ፡፡ አቶ ዓለሙ እንዳሉት ርዮት በህመም ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ መድኃኒት ገዝተዉ እንዳስገቡላትም ገልጸዋል።። ሰውነቷ …

ርዮት አለሙ በሕመም ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ! Read more »

በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የሚገኙ ምዕራባውያት ሀገሮች አምባሳደሮች በመንግስቱ ተቃዋሚዎች ላይ የኃይል ርምጃ ተጠናክሮ በቀጠለባት ሶርያ አንጻር ያለሙ መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አካል ጠንካራ ርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ።

ሲሳይ አጌና “አባባ ታምራት፣አርቲስቶቻችን እና የህዳሴው ግድብ”) በሚል ርዕስ ባለፈው ባቀርብኩት ጽሁፍ ላይ ያልተቋጨ እና በይደር የተውነው ነገር መኖሩ ዕውነት ነው፤በዚያ ጽሁፍ ላይ የሰዎቹ ስም ባለመጠቀሱ ቅር ያላቸው፣ልብ ወለድም የመሰላቸው አጋጥመውኛል፤በኤሌክትሮኒክስ የመልዕክት ሳጥኔ ውስጥ::እንከሳለን ያሉም ጽፈውልኛል ፤ክሱ ሄግ ይሁን ልደታ …

በባንክ ዕዳ ሲፈለግ -የሸፈተው “ታጋይ” Read more »