– ቀሪው አክሲዮን ለባለአክሲዮኖች ብቻ እንዲሸጥ ተወሰነበቀድሞው ኤታማዦር ሹም ሌተና ጄኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሳዔ ዋና አደራጅነትና ቦርድ ሰብሳቢነት የ

–    ‹‹ለፖሊስ የሰጠውን ቃል በፊርማው አረጋግጧል የተባለው ስህተት ነው›› ፎቶ ጋዜጠኛ ጁሃን ፐርሰን በሰኔ ወር 2003 ዓ.ም መጨረሻ የሶማሌ ክልል ልዩ የፖሊ…

በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ላዕላይ ም/ቤት ሥራ አስፈጻሚ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት በሁለት ቦታ ተከፍሎ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የሁለቱንም አመራር አካላት አቤቱታ የተቀበለው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለቱም በጋራ በመሆን እስከ ህዳር 30 ቀን 2004 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተው አለመግባባታቸው በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ እንዲያገኝ መመሪያ ሰጥቶ ነበር፡ ፡ ዋናው ጽ/ቤት የሚገኘው በፓርቲው ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻወል የሚመራው […]

ሰሞኑን ለዓለም አቀፍ ሰብሰባ ወደ አገራችን የገቡ ግብረ ሰዶማውያን በገንዘባቸው ኃይል በሀገራችን የረከሰና የተወገዘውን በተለይም የቤተሰብ ጠንቅ የሆነውን ወንድ ለወንድ የሚደረግ ሩካቤ ሥጋን ዜጎች አጥብቀው እንዲያወግዙ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ እነዚሁ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ አባቶች በእምነቱ አስተምህሮትና ደንብ መሠረት ፈጣሪ የተናገረው ትንቢት በዚህ ዘመን እየተፈፀመና እየተደረገ ለመሆኑ ለኃይማኖቱ ተከታዮች […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ቅዳሜ ሕዳር 30 እና እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2004 ዓ.ም 2ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡ ፡ በጠቅላላ ጉባዔውም አባላት፤አንድነት ፓርቲ ከብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጋር ያደረጉትን ውህደት እና ከመድረክ አባላት ፓርቲዎች ጋር የተፈጠረውን ግንባር እንደሚያፀድቁት ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም ለሚቀጥሉት ዓመታት የብሔራዊ ም/ቤት አባል በመሆን የሚያገለግሉ አባላትን እንደሚያስመርጥ ተጠቁሟል፡፡ ይህ በእንዲህ […]

“በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሠላማዊ ትግል ለማፈን የተሠራ ድሪቶ ነው” አንዱዓለም አራጌ “የሚነገረው ድርሰት ነው ሠላማዊ ትግል ወንጀል ካልሆነ በስተቀር ወንጀል አልፈፅምኩም” ናትናኤል መኮንን “የፃፉትን ተረታ ተረቶች አልፈፀምኩም” ክንፈሚካኤል ደበበ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ም/ሊቀመንበርና ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ የአንድነት ማዕከላዊ ም/ቤት አባል ናትናኤል መኮንን፣ ዮሐንስ ተረፈ፣ የሸዋስ ይሁንዓለም /ሻምበል/፣ ክንፈ ሚካኤል ደበበ፣ ምትኩ […]

ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ የምትፈጥረውን አለመረጋጋት ለመግታት በሚል ያለፈው ውሳኔ 2023 በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል።

አልሻባብን ጨምሮ ሌሎችም የሶማሊያ አማፂያንን ትረዳለች በምትባለው ኤርትራ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማዕቀቡን ማጥበቁ የተራዘመውን የሶማሊያን ብጥብጥ ሊያቀዘቅዘው ይችላል በሚል ተስፋ የጣሉ አሉ፡፡

ምክር ቤቱ እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ዛሬ ሰኞ ዲሴምብር 5 ቀን 2011 ዓ.ም፣ ባደረገዉ ስብሰባ የኤርትራ መንግስት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለሽብር ፈጣሪዎች በተለይም በሶማሊያ ለሚገኘዉ የአልሻባብ አሸባሪ ቡድን የሚሰጠዉን ድጋፍ፣ በአስቸኳይ እንዲያቆም ያስጠነቀቀ ሲሆን፣ ከኢትዮጵያና ከጅቡቲ ጋር ኤርትራ ያላትን የድንበር ግጭትም በሰላም እንድትፈታ ጥሪ አቅርቧል። ምክር ቤቱ ባወጣዉ ሕግ 2023 ፣ የኤርትራ መንግስት ከጅቡቲ ጋር ከአራት […]

በዚህ ሳምንት እንደተለመደው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት አፍዝዝ አደንግዝ የሆነውን ዘጋቢ ፊልም አቀርቧል፡፡ ርዕሱንም አኬልዳማ ብለውታል፡፡ “አኬልዳማ” የሚለው ርዕስን የተጠቀሙት የርዕሰ ጉዳዩን አሳሳቢነት ለማስመር በመፈለግ ይመስላል፡፡ የዚህ ፊልም ጭብጥ ዋነኛ ማጠንጠኛ በዚህ ወቅት ለእስር የተዳረጉትን ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪና አባላት የሆኑ ግለሰቦች በሽብር ስራ ተሳታፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ አስረጅ መረጃ ይዘው ለመቅረብ ቢሆንም ፊልሙ ከብዙ አተያይ […]

የተ.መ.ድ. ስምምነት ቁጥር 2023 የተባለው የዛሬው ማእቀብ በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል

ፖለቲካ የሚለዉ ቃል እንደ ጸያፍና አስፈሪ ቃል ነዉ በብዙ ኢትዮጵያዉያን ዘንድ የሚታየዉ። እንደዉም በተለምዶ ፖለቲካ ከኮረንቲ ጋር ይመሳሰላል። ነገር ግን፣ ይመስለናል እንጂ፣ ከፖለቲካ ነጻ የሆነ ሰዉ የለም። በአዎንታዊነት ሆነ በአሉታዊነት «ፖለቲካ አያገባንም» የሚሉ ዜጎችን ጨምሮ ፣ ምን ያህል የፖለቲካ ዉሳኔዎች፣ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ላይ እያደረሱ ያለዉን ተጽእኖ በስፋት ለማብራራት በርካታ ምሳሌዎችን መዘርዘር ይቻላል። ለጊዜዉ ግን አራት […]

በሽብር ተግባር ተሰማርታችኋል በሚል የፈጠራ ክስ የተከሰሱ፣ በአገር ቤት ሰላማዊ በሆነ መንገድ የኢትዮጵያ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ እንዲረጋገጥለት በመታገል የሚታወቁት የአንድነት ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ አንዱዋለም አራጌ፣ እዉቁ ጋዜጠኛ አቶ እስክንድር ነጋ ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያዉያን የቀረበባቸዉን ክስ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤቱ የወሰነ ሲሆን ፣ የቀረበባቸዉ ክስ መሰረት የሌለዉ እንደሆነ በመግለጽ ጥፋተኛ እንዳልሆኑ አረጋግጠዋል። በተለይም አቶ አንዳዋለም አርጌ […]

–    ከ150 ሺሕ በላይ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ገብተዋልየዛሬ ሣምንት ታሕሣሥ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. ተግባራዊ መሆን የሚጀምረውን የሦስተኛ ወገን የመድን ዋስ