Amharic አንድነት የ“አኬልዳማ” ፕሮግራም ዓላማ ሕዝብን ለማስፈራራት ነው አለ Ethiopian Reporter Dec 4, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተከታታይ ቀናት “አኬልዳማ” በሚል ርዕስ የቀረበው በጥላቻና በሽብር የተሞላ መርዘኛ የሆነ ፕሮፖጋንዳ ዓላማ፣ በኑሮ ውድነትና በመልካም አስተዳደር እጦት የተማረረውን ሕዝብ ቀድሞ ለማስፈራራት መሆኑን፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አስታወቀ፡፡