”የታላቁ ደራሲ የሥነ-ጽሑፍ ቀን”

በብዕር ስሙ “ገሞራው” በመባል የሚታወቀው የቅኔ የድርሰት የግጥምና የቴውኔት ሰው የደራሲ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ ሥራዎች በብሪታንያ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ”የታላቁ ደራሲ የሥነ-ጽሑፍ ቀን” በሚል የኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ያቀረቡት ዝግጅት ባለፈው እሁድ ኖቨምበር 28 ቀን 2011 እ.ኤ.አ. (ታህሳስ 18 ቀን 2004 ዓ.ም) ከልዩ ልዩ ቦታ የመጡ የጥበብ አፍቃሪዎችና የደራሲው አድናቂዎች በተገኙበት ተከብሮ ዋለ። የጀርመን ድምፅ የአማርኛው ፕሮግራም ዝግጅት ክፍል ከቦታው የነበረውን ሁኔታ ተከታትሎ በዕለቱ ያቀረበው ይሄን ይመስል ነበር። ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

{play}images/doc/audio/2011/111201gemoraw-by-dw.mp3{/play}