የሽብር ተከሳሾች ‹‹አኬልዳማ›› ክብራችንንና የፍርድ ቤቱን ክብር ነክቷል አሉ Ethiopian Reporter December 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው እነ አንዱዓለም አራጌ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ‹‹አኬልዳማ›› በሚል ያዘጋጀው ፕሮግራም የእኛንና የፍርድ ቤቱን ክብር ነክቷል፣ ስማችንንም አጉድፏል፤›› በማለት ኅዳር 20 ቀን 2004 ዓ.ም. ለፍርድ ቤቱ አመለከቱ፡፡