የዘንድሮው የሩሲያ ፓርላማ DW Amharic December 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሩሲያ ትናንት በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ ፤ የጠ/ሚንስትር ቭላዲሚር ፑቲን ፓርቲ ፣ «የተባበረች ሩሲያ» ብዙ ድምጽ አላገኘም ቢባልም፤ አሁንም በፍጹም ድምፅ ብልጫ ያለተጣማሪ ፓርቲ ማስተዳደር እንደሚችል ተገለጠ።