የፀጥታው ምክር ቤት በተለሳለሰው የኤርትራ ማዕቀብ ላይ ነገ ድምፅ ይሰጣል Ethiopian Reporter December 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ላለፉት በርካታ ወራት ሲወያይበት የቆየውና በጋቦን ተዘጋጅቶ በቀረበው በኤርትራ ላይ በሚጣለው የማዕቀብ የውሳኔ ሐሳብ፣ በነገው ዕለት ድምፅ እንደሚሰጥበት ይጠበቃል፡፡