ፍትሕ ሚኒስቴር ከሼክ አል አሙዲ የባንክ ሒሳብ እንዲከፈለው ተወሰነ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ስም ከሚገኝ ሒሳብ 905,158.06 ዶላር …
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ስም ከሚገኝ ሒሳብ 905,158.06 ዶላር …
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ የወንጀል ችሎት ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ አኅጉር በተዘጋጀው ዓለም ዋንጫ ላይ በርካታ ሰዎችን ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመላ
በአቢይ አፈወርቅ
(አዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካን ኢምባሲ ተጠናቅረው ወደ ስቴት ዲፓርትመንት ከተላኩ ምስጢራዊ ሪፖርቶች መሀል የኢትዮጵያን ውስጣዊ ጉዳ…
ደቡብ አፍሪካ ሽር ጉድ እያለች በምታስተናግደው የደርባኑ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ፣ አሜሪካ ቀዝቃዛ ውኃ እየቸለሰችበት በማስቸገሯ አደብ እንድትገዛና …
ከአምስት ዓመታት በፊት በሶማሊያ ተጠናክሮ የመጣውና የሽግግር መንግሥቱን በመጣል ሥልጣን ለመቆናጠጥ ተቃርቦ የነበረው እስላማዊ የፍርድ ቤቶች ኅብረት ተ
አዎን የአሜሪካ ኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ ነው፡፡ የአውሮፓ ኢኮኖሚም፣ አዎ ቀውስ ውስጥ ነው፡፡
ከአፍሪቃው ቀንድ በየወሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደ የመን እንደሚገቡ ተገለጸ።
እኔ ደሞ አገር ያለ መንግስት የሚቆም አይመስለኝም ነበር አለኝ አንዱ ስለ ቤልጂየም የማእከላዊ መንግስት መዘጋት ስናወጋ:፡ የቤልጂየም ፖለቲከኞች ማእከላዊውን መንግስት ከ ጁን 2010 ጀምሮ በመቀመጫ ንትርክ ጥርቅም አርገው ዘግተውታል። አሁን ግን ቅንጅት ለመፍጠር እየሞከሩ ነው መሰል። ቤልጂየም ደች ፈረንሳይኛ ና ጀርመንኛ ኦፊሺያል ቁዋንቁዋ ሲሆኑ በተፈጥሮዋ ብዙህ ናት። ታዲያ የበልጂየም ፖሊቲከኞች ማእከላዊውን መንግስት ቢዘጉትም ቤልጂየሞች ወይ […]
ተመስገን ደሳለኝ
“ሰማዩ ዳምኗ፣ ከበድ ያለ ውሽንፍር የቀላቀለ ካፊያ መሰል ነገር ማንጠባጠብ ጀምሯል። በአጠቃላይ ሲታይ ቀኑ ደስ አይልም።” ይላሉ የልብ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
“Every newspaper that’s rented instead of being sold is a further challenge for those few trying to survive in the tough Ethiopian media environment,” ይህን የተናገረው የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ለሲኤንኤ
የኃይማኖት አባቶች ድፍረት ይጎላቸዋል ተባለ
“ተቃውሟቸው የታይታና ግብዝነት የሞላበት ነው”
Ethiopia Zare (አርብ ህዳር 22 ቀን 2004 ዓ.ም. December 2, 2011)፦ በኢትዮጵ
ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀን ሐሙስ ሕዳር 22፣ 2011 ዓ.ም. በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል። ይህንኑ ልዩ ቀን አስመልክቶ ሁለት እንግዶችን ከአዲስ አበባ እና ከካናዳ አነ
የፊታችን እሁድ ሩሲያ ምክር ቤታዊ ምርጫ ታካሂዳለች። በምርጫዉ ለመወዳደር የተፈቀደላቸዉ በክሬምሌን ማረጋገጫ ያገኙ ሰባት ፓርቲዎች ብቻ ናቸዉ።
የዕለቱ ዜና
ሦሥት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንቶችና አንድ የአፍሪቃ ፕሬዝዳንት ለኤች አይ ቪ የሚሰጠው ትኩረት እንዲታደስ ጠየቁ። አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለማስተናገድ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አስታወቀች።
በዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ አንቀጽ 18 መሠረት እያንዳንዱ ሰው በግሉም ሆነ በጋራ የፈለገውን ሃይማኖት የመከተልና የማስተማር፤ ያልፈለገውን ደግሞ የመተው መብት አለው። እንደሚታወቀው፤ ሰብዓዊ መብቶች እርስ በርሳቸው የተቆራኙ፤ እርስ በርሳቸውም የሚደጋገፉ ናቸው። አንዱ የመብት ዓይነት ሲጓደል፤ ሌላውም አብሮ ይጓደላል። ለምላሴ የመናገር መብት ተገፎ እያለ የማምለክ መብት ሊፋፋ አይችልም፤ ወይም ደግሞ ፍትሃዊ ዳኝነት የማግኘት መብት ተጥሶ […]
በአገራችን ላይ ክፉ ምክር ሲመከር እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ተቆጠሩ። አንድ ህዝብ የሌላው ህዝብ ጠላት እንዲሆን ተሰብኳል። በህዝብ መካከል ቋሚ ጥላቻን የሚመሰክሩ ሃውልቶችም ቆመዋል። አገሪቷ የነበራት እሴቶች ሆን ተብለው በጥናት ተዘምቶባቸዋል። የአገሪቷ ህግ በአንድ ክፉ ጣኦት ስሜት ተተክቶ ፍትህ በመጥፋቱ ዜጎች ለእስራት፤ ለስደትና ለውርደት ተዳርገዋል። ውርደቱ ወደ ክፉ ሮሮ በመሸጋገሩ ዜጎች እያለቀሱ ነው። መጽሃፈ ምሳሌ […]
የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ እየፈጸመ ያለውን የአገር ሃብት ዘረፋና የስልጣን ብልግና በመቃወም የመንግሥት ለውጥ እንዲመጣ በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው በመንቀሳቀስ ላይ ያሉትን የፖለቲካ ድርጅቶች ለማጥፋት ሲባል በ3 ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተቀነባብሮ የተላለፈው የፈጠራ ድራማ ህዝብን በሰፊው እያነጋገረ መሆኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከአዲስ አበባ በላከው የህዝብ አስተያየት ገለጸ። አኬልዳማ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ድራማ በክፍል አንድና ሁለት ኦነግና […]
ለረጅም ጊዜ በአገራችን ፖለቲካ ሰፊ ጥናት ያካሄዱት ጆን ማርካኪስ “ኢትዮጵያ፣ ዘ ላስት ቱ ፍሮንቲየርስ” የሚለውን አዲሱን መጽሀፋቸውን ለማስተዋወቅ በለንደን ቻትሀም ሀውስ በተገኙበት ወቅት ህወሃት መራሹ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ስልጣን በበቂና ተጨባጭ በሆነ መልኩ ወደ ክልሎችና ወደ ወረዳዎች ለማስተላለፍ ባለመቻሉ፣ የመፈረካከስ አደጋ ተጋርጦበታል ብለዋል። በዚህ ስነሥርዓት ላይ ተመሳሳይ ንግግር ያደረጉት ሌላው ታዋቂ ምሁር ፕሮፌሰር ክርስቶፈር ክላፋም […]
እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ከትናንትና ወዲያ ማክሰኞ ኖቨምበር 29 ቀን በፍራንክፈርት ጀርመን የተቃውሞ ሰልፉን ያካሄዱት ኢትዮጵያዊያን፤ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በአገራችን ውስጥ እየፈጸመ ያለው ገደብ የለሽ ግፍና ሰቆቃ እንዲቆም ለመጠየቅ መሆኑን የሰልፉ አስተባባሪዎች መናገራቸውን ዘጋቢያችን ከስፍራው በላከልን ዜና ገልጾአል። የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ለመግታት በፓርቲ መሪዎች፤ በአባላቶቻቸውና ነጻ ጋዘጤኞች ላይ እየተወሰደ ያለውን እስርና እንግልት አጥብቀን እንቃወመዋለን ያሉት ሰልፈኞች፤ […]
ባለፈው እሁድ ለ11ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተካሄደው ታላቁ ሩጫ የተሳተፉ ዜጎች፤ ወያኔ መራሹ የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ በአገራችን ውስጥ እያሰፈነ ያለውን ኢፍትሃዊነትና አፈና የሚያወግዝ መፈክሮችን ሲያሰሙ እንደዋሉ የግንቦት 7 ዜጋቢ ከአዲስ አበባ በላከልን ዜና አስታወቀ። በዚይ የህዝብ ብሶት ሲስተጋባበት በዋለው የሩጫ ውድድር የተሳተፉት፤ ከምዝገባው ጀምሮ በተቻለ መጠን ለወያኔ ፖለቲካ ወገንተኝነት ያላቸው እንዲሆኑ በአዘጋጆች […]
ግርማ ብሩ ይህንን ያስታወቀው በፈረንጆች አቆጣጠር ያለፈው ሳምንት ኖቨምበር 20 ቀን በአትላንታ ከተማ አፍቃሪ ወያኔዎችን የሚላኒዬም ግድብ ብሎ ለተሰየመው ማደናገሪያ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ እንዲሰጡና ዲያስፖራውን በጥቅማጥቅም ለመያዝ በተረቀቀው አዋጅ ላይ ለመነጋገር ጠርቶአቸው በነበረው ስብሰባ ላይ ነው። “መንግሥታችን የህዳሴ ግድብ ብሎ የሰየመውን ይህንን ታሪካዊ ግድብ ለመገደብ ሲነሳ፤ ከናንተ ከዲያስፖራው ህብረተሰብ ወይም አገር ቤት ካለው ህዝብ በሚሰበሰብ […]
የአትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት አራት አስርት አመታት በላይ ከፍተኛ መስዋትነት የሚጠይቅ ትግል ቢያደርግም ዴሞክራሳዊ ስርዓት መፍጠር አልተቻለም፡፡ ደርግን የተካው ኢህአዴግ ትምህርት ወስዶ የተሻለ ስርዓት ይገነባል ተብሎ ቢጠበቅም፣ እሱም የለየለት አምባገነንና አፋኝ ስርዓት ለመሆን በቃ፡፡ ጭቆና እንዲወገድ፣ እኩልነት እንዲረጋገጥና እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲመሠረት በሚድረግ ጥረት ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች ለሀገራቸው ልማትና ብልፅግና ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማድረግ ከመስራት ይልቅ ጥላቻና […]
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ «ለአፍሪቃውያን ግብረ-ሰዶማዊ ወንዶች የቆመ ድርጅት» የተባለው ቡድን፣ በአዲስ አበባ የሚያደርገውን ስብሰባ በመ
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትለግሰው በቢሊዮን ዶላር የተቆጠረ እርዳታ የህጻናትንና የኤድስ ህሙማንን ሞት ሲቀንስ የእናቶች ጤና ላይ ብዙ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
በሰብዕና አንፃር ወንጀል ፈፅመዋል በሚል የተከሰሱት እና ካለፈው ሚያዝያ ወዲህ በኮት ዲቯር በእስር የቆዩት የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሎውሮ ባግቦ ዛ
እንደሚታወቀው፤ ነገ፣ ማለትም እ ጎ አ ታኅሳስ 1 ቀን፤ የተባበሩት መንግሥታት በወሰነው መሠረት፤ ኤች አ ይ ቪ ኤይድስን ለመከላከል ፣ዓለም-አቀፍ መታሰቢያ
ኢትዮጵያ ዛሬም የሚያሳዝን ሆኖ በኤኮኖሚ ኋላ ቀርነቷ በዓለም ላይ የድሃ ድሃ ተብለው ከሚመደቡት ሃገራት አንዷ ናት።
ኢራናውያን ተቃዋሚዎች ቴህራን የሚገኘውን የብሪታኒያ ኤምባሲ ትናንት ጥሰው መግባታቸውና ጉዳትም ማድረሳቸው በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ተወግዟል ።
የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ማደራጃ ኤጀንሲ የኮሙኒኬሽን የሥራ ሒደት ባለቤት
የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ማደራጃ ኤጀንሲ ራሱን ችሎ በ2001 ዓ.ም. ተቋቁሟል፡፡
የአንድ አገር ዜጎች ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች መጠበቅ የሚችሉት ገለልተኛ የሆኑ የዲሞክራሲ ተቋማት ሲኖሩ ነው፡፡
በየትኛውም አገር በማንኛውም ጊዜ መንግሥት ሕዝቡን በትክክል ሊመራ የሚችለው የሕዝብን ስሜትና ፍላጐት፣ አቤቱታና ቅሬታ በትክክል ሲያውቅ ነው፡፡
በኢትዮጵያ የአራቱም ሃይማኖቶች መሪዎች በአዲስ አበባ በቅርቡ በሚካሄደው 16ኛው የአይካሳ ጉባዔን አስታክኮ በአገሪቱ ጸያፍ፣ ከሥነ ምግባር ውጭና ባህልን
የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ማራኪና ቴዎድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች እስካሁን ምንነቱ ባልተረጋገጠ የበሽታ ወረርሽኝ መጠቃታቸው ታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ምርቶችን በብቸኝነት በማጓጓዝ የሚታወቀውን የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበርን በማኔጂንግ ዳይሬክተርነት ሲመሩ የቆዩ…
– የቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች ማስረከቢያ ተራዝሟል- የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አቶ ግርማ ዋቄን ሸለመ
• ከሙያ ምስክር በስተቀር ምስክሮቹን አሰምቶ ጨረሰ• ተከሳሹ የ6,778,688 ብር የጉዳት ካሳ ክስም ተመሥርቶበታል
የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬት ልማትና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣን በቢሮ ደረጃ እንዲቋቋም የቀረበለትን ጥናታዊ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ምንጮች አመለ…
ፓስፊክ ፔትሮሊየም የተሰኘው የሱዳን ኩባንያ በገባው ውል መሠረት በ45 ቀናት ውስጥ 14,000 ቶን ፔትሮሊየም ኮክ (ከነዳጅ ተረፈ ምርት የሚገኝ ከሰል መሰል ምርት)
‹‹ግብረሰዶማውያንም በጉባዔው ላይ ይገኛሉ›› የአይካሳ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይገረሙ አበበየፊታችን እሑድ ኅዳር 24 2004 ዓ.ም. ለሚጀመረው አሥራ ስድስተኛው ዓለ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውበት፣ የመናፈሻ፣ የዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ፣ ከሚያስተዳድራቸው መናፈሻዎች አንዱ የሆነው አምባሳደር…
– ለአራት ቀናት ሥልጠና እስከ 120 ሺሕ ብር የሚደርስ በጀት መድቧልበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ያሉ የቢሮ ኃላፊዎች፣ ሥራ አስኪያጆች፣ ኮሚሽሮችና ም
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ