የሚያኮራ ኢትዮጵያዊነትን ወደሚያሳፍር ኢትዮጵያዊነት እንዳንቀይረው ጠንቀቅ!

አዎን በእርግጠኝነት ብዙ የሚያኮሩ የኢትዮጵያዊነት ማሳያዎች አሉን፡፡ ለረዥም ጊዜ ያሳየናቸው፡፡ ካልተጠነቀቅንላቸው፣ ካልጠበቅናቸው፣ ካላዳበርናቸው፣ ካልሸጥናቸውና ካለወጥናቸው የሚያኮሩት ወደሚያሳፍሩ ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡