የሃይላንድ ውኃ ኩባንያ ሠራተኞቹ በመሠረቱበት ክስ ተረታ

–    ለ99 ሠራተኞች የስድስት ወራት ደመወዝ እንዲከፍል ታዘዘ

የሃይላንድ ውኃን በማምረት የሚታወቀው የኢትዮ ቬንቸርስ ሊሚትድ አፔክስ ቦትሊንግ ካምፓኒ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ‹‹ሠራተኞችን አላግባብ አባሯል›› በሚል በሠራተኛ ማኅበሩ የተመሠረተበትን ክስ ተረታ፡፡