ወላጆች በሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ውሳኔ ተጨንቀዋል
የሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ከፍተኛ ጭማሪ ለማድረግ በመዘጋጀቱ ጭንቀት የገባቸው ወላጆች ጭማሪው አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ለትምህርት ሚኒስቴር አቤት ቢሉም፣ ሚኒስቴሩ መብታችንን አላስከበረም በማለት ኢትየጵያና ፈረንሳይ አዲስ የሁለትዮሽ ትብብር እንዳይፈርሙ ለማድረግ ዛሬ ፔቲሽን ተፈራርመው ለማስገባት ተስማምተዋል፡፡