Amharic በሙስሊም ሃገራት ተቃውሞና ውግዘት፣ DW Amharic Sep 17, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ሳምንት ፣ ቤንጋዚ ፤ ሊቢያ ውስጥ የአሜሪካ አምባሰደርና 3 አሜሪካውያን ረዳቶቻቸው ከተገደሉ ወዲህ ፣50 ያህል ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል። በተለያዩ አገሮች የሚታየው የተቃውሞ ሰልፍ እንደቀጠለ ሲሆን ፣ ስለመፍትኄውም መታሰቡ አልቀረም።