የሶሪያ ጦርነት፥ ዲፕሎማሲዉና የዓለም እዉነታ DW Amharic September 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ ከቤንጋዚ እስከ ካቡል፥ ከካይሮ እስከ ካራቺ፥ ከካርቱም እስከ ሲድኒ ከቱኒስ እስከ ሞንባሳ እንዳየን እንደሰማነዉ ግን ዓለም ሠላሙን ለማናጋት ማስጠንቀቂያ፥ ፀሎት ምሕላ አላገደዉም...የሰላም መቻቻል ምክር ፀሎት ስብከት የሚያስፈልገዉ በርግጥ ማን ነዉ?