በእስልምና ጉዳይ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ማወዛገቡን ቀጥሏል

ትኩስ ወሬ ከሃገሬ ሰኞመስከረም 7ቀን 2005 .

Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 .. Sebtember 17, 2012)፦ የአህባሽን አስተምህሮ የሚቃወሙትንና መጅሊሱ እንዲለወጥ የሚጠይቁትን ሙስሊሞች ዓላማ ለማምከን እንደዚሁም ሕዝበ ሙስሊሙን በተለያየ አቋም ለመከፋፈል፤ኢሕአዴግ ከፍተኛ የካድሬ እንቅስቃሴ በማካሄድ ተግባር ተጠምዶአል።