የረሃብ አድማ እንደ ፖለቲካዊ መሣሪያ፣ DW Amharic September 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከ 80 ዓመት በፊት ፤ በዛሬዋ ዕለት ፣ እውቁ የሰላማዊ ትግል ፈላስፋ ማህተመ ጋንዲ፤ በእሥራት ላይ እንዳለ ፣ የሚላስ የሚቀመስ ወደ አፉ ላያስጠጋ ፣ ሞት ነፍስና ሥጋውን እስኪለይ ለመጾም በይፋ አሳወቀ። ራስን ማስራብ ፣ የፖለቲካ መሳሪያ ሆኖ