የኢሐዲግ አመራር ምርጫ DW Amharic September 16, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ (ኢሐዲግ) ምክር ቤት በሞት የተለዩትን የግንባሩን ሊቀመንበር የሚተካ ፖለቲከኛ ለመምረጥ ለሁለት ቀናት ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ አቶ ኃይለማርያምን የድርጅቱ ሊቀመንበር፤ አቶ ደመቀ መኮንንን ደግሞ በም/ሊቀመንበርነት መሰየሙን ማስታወቁ የሚታወቅ ነዉ።