የምጣኔ ሃብት ምሁርና የጁዶው አሰልጣኝ DW Amharic September 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ የነጻ ትምህርት እድል አግኝተው ምሥራቅ ጀርመን መጡ ። በምስራቅ ጀርመንዋ ስቪካው ከተማ የቋንቋ ትምህርት እንደደጨረሱም ትምህርት ጀመሩ ። ብዙም ሳይገፉ የበርሊኑ ግንብ መፍረስ ተማሪውን ፀጋዮን ስጋት ውስጥ ጣለ ።