የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ማስፋፊያ በጥቅምት ወር ይጠናቀቃል Ethiopian Reporter September 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship • ለማስፋፊያው 4.5 ቢሊዮን ብር ወጥቷል በውድነህ ዘነበ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ በሚቀጥለው ጥቅምት ወር ተጠናቆ ማምረት እንደሚጀምር ታወቀ፡፡