በስውድናውያኑ ጋዜጠኞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን መሰጠቱ DW Amharic December 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3 ተኛ ወንጀል ችሎት በሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ማርቲን ሽቤዮና ዮሀን ፐርስን ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ውሳኔ አሳልፏል ።