በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የቀረበው የመከላከያ ሚንስቴር ሪፖርት፣ DW Amharic December 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢህዲሪ የመከላከያ ሚንስቴር አቶ ሲራጅ ፈርጌሣ፤ ለህዝብ እንደራሴዎች ባቀረቡት ሪፖርት፤ የሠራዊቱን የግዳጅ አፈጻጸም ብቃት ለማሳደግ፣ በሚንስቴር መ/ቤቱ ሥር በተቋቋሙ ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች፤ ከ«ማስተርስ» እስከ «ዶክትሬት»ዲግሪ የሚደርስ ሥልጠና በመሰጠት ላይ ነው ሲሉ አስረድተዋል።