የአሜሪካን እና የሰሜን ኮሪያ ድርድር መገታት

የሰሜን ኮሪያውን መሪ የ ኪም ዦንግ ኢልን ሞት ተከትሎ አሜሪካንና ሰሜን ኮሪያ የሚያካሂዱት ድርድር ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡ ተነገረ