የድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት RSF ነቀፌታ DW Amharic December 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ላይ ትናንት ያሳለፈውን የጥፋተኝነት ብይን ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር RSF ነቀፈ ።