ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በኢሳት ላደረጉት ቃለ-ምልልስ መልስ
ግርማ ካሣ [email protected]
”… እነ መለስ ናቸው ሕግ። መለስ የፈለገውን ነገር ሕገ ወጥ ነው ካለ ሕገ ወጥ ነው። ይህን አውቀህ ምኑን ነው ታገል የምትለው? ምኑን ነው በሰላማዊ መንገድ ለውጥ አመጣለሁ የምትለው? እርሱ እኔ በፍጹም ትርጉም ያለው እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው ብዬ አላምንም … ጊዜ ማጥፋትና እራስን መሸንገል ካልሆነ በቀር …” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ