3 የመጽሔት አዘጋጆች መያዝ
በእስልማና ሃይማኖት ዙሪያ በማትኮር የሚታተመው «የሙስሊሞች ጉዳይ» የተባለውን መጽሔት 3 ከፍተኛ አዘጋጂዎች፤ ፖሊስ፣ ባለፈው ዓርብ ከቀትር በኋላ፤ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው መሆኑ ተነገረ።