ጀርመን-ፕሬዝደንት ክርስትያን ቩልፍ ስልጣን እንደማይለቁ ገለጹ DW Amharic December 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመኑ ርዕሰ ብሄር ክርስትያን ቩልፍ ከአንድ ነጋዴ ገንዘብ በመበደራቸዉ ሰበብ ለገጠማቸዉን ተቃዉሞና ወቀሳ ዛሬ ይቅርታ ጠየቁ።