የመድኀኒት እጥረትና የዋጋ ንረት DW Amharic December 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፣ የመባልዕት ዋጋ እጅግ እየተወደደ መምጣት ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ በተለይ የሞት-ሽረት ጉዳይ የሆነው የመድኀኒት እጥረትና የዋጋውም እጅግ መናር፣ ቀስፎ የያዘው ይመስላል ነው የሚባለው።