ባዶ እግሯሟ የሙዚቃ አምባሳደር ሲሳሪያ ኤቮራ DW Amharic December 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በባዶ እግሯ የአለምን የሙዚቃ መድረክ በልዮ ዜማዋ በማንቆርቆሯ በባዶ እግር የምታዜማዋ የሙዚቃ እመቤት የሚል መጣርያ የተሰጣት አፍሪቃዊትዋ ሲሳሪያ ኤቮራ ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ በ 70 አመትዋ ከዚህ አለም በሞት ተለየች።