አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. በሚያካሂደው የተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የሕትመት ፎቶ ጋዜጠኞች አዳራሽ ተገኝተ

ይህን ከመፃፌ በፊት አልጀዚራ እያየሁ ነበር። ያሲር አረፋት የተገደለው (…he might have been poisoned with polonium, a rare radioactive isotope. ) ተመርዞ ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁም ወሬ አወጁ። ልብሱና የጥርስ ብሩሹን ስዊዘርላንድ ላይ በመመርመር የተገኘውን ውጤት ዋቢ በማድረግ፣ አራፋት 2004 ላይ ተመርዞ ተገድሎ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል። ሞቶ ከተቀበረ ከስምንት አመታት በሁዋላ ይህ ምስጢር ተገኘ። በጎ ነው። […]

ቴክኖሎጂ ሳንሱር በምሥራቅ አፍሪቃ እያደገ ነው በማለት የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ድርጅት – ሲፒጄ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።

«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Delusion በመባል በሚታወቅ የህመም ዓይነት ዙሪያ ከአድማጮች የተላከ ጥያቄን መሠረት ያደረገ ዝግጅት ነ

የኮሎኝ የጀርመን ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ወንዶች ልጆችን መግረዝ በአካል ላይ ጉዳት ማድረስ ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ እያወዛገበ ነው ። ይህ ውሳኔ ያስነ

ለአስራ-ስምንት ዓመታት ላበረከቱት አገልግሎት የሚከፈላቸዉ ጡረታ በወር አንድ-ሺሕ ሰወስት መቶ ብር ነዉ።ዶክተር ነጋሶ እንደሚሉት በጣም የሚያሳዝናቸዉ ግ…

ትላንት የተጀመረው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌስቲባልን በያለንበት ሆነን በፎቶም በቪዲዮም አይተነው ነበር። በነገራችን ላይ ይሄ በርካታ አመታትን ያስቆጠረው አንጋፋ የፌስቲቫል ዝግጅት  ESFNA በሚል መጠሪያ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ባለፉት ሰሞናት ከፍተኛ የይገባኛል ውዝግብ እና ክርክር ሲደረግበት ቆይቶ፤ ዛሬ ዳላስ ላይ የከተሙት ዋናውን ስያሜ ሲይዙ፤ በሼክ መሃመድ አላሙዲን የሚመሩት “ሃብታሞቹ” ደግሞ የፈጀውን ይፍጅ ብለው […]

በምሕፃሩ አይ ኤስ ኤስ የተባለው መንበሩን ፕሪቶርያ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፀጥታ ተቋም ሱዳንና ደቡብ ሱዳን አሁንም ለሚያወዛግቡቸው ችግሮች መፍትሔ የሚ

ሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ባሉ በርካታ እሥር ቤቶች ውስጥ ያለ ፍትሐዊና ያለ በቂ የፍርድ ሂደት እየማቀቅን ነን ያሉ ኢትዮጵያዊያን በየአጋጣሚው ድምፃቸውን እያሰሙ ነው፡፡

‹‹ኢህአዴግ በቆሎ፣ ሙዝና ቡና መትከል የጀመራችሁት እኔ ከመጣሁ በሁዋላ ነው ሊለን ይፈልጋል› ተሳታፊዎች ወደ ደቡብ ክልል በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ዘመቻ ያደረገው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሰኔ 23 ቀን 2004 ዓ.ም በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ እና ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ.ም ደግሞ በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ከህዝቡ ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር […]

አንድ የተለመደችን ተረት ትንሽ ለማሻሻል ጥረት አድርጌ ልንገራችሁማ…. ሰውየው ዕድሜ ጠገብ መሆናቸውን ለማወቅ ጠጉራቸውን ተመልክቶ ብቻ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ጥቁር ጠጉር አይታይባቸውም። ሙሉ ነጭ ጥጥ የመሰለ ባለ ግርማ ሞገስ ጠጉር ባለቤት ናቸው! ልጅየው ዕውቀት ጠገብ እንዳልሆነ ለማወቅ አነጋገሩን ብቻ ሰምቶ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ብስለት ያለው ነገር አይታይበትም። ሙሉ ነጭ የሆነ ከለር አልባ አነጋገር […]

ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አላያንስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ እንዲሰጠው፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡ

ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡

በኢትዮጵያ የሦስት ዓመታት ቆይታቸውን አጠናቀው በመጪው ማክሰኞ ወደ ባግዳድ ለሌላ ተልዕኮ ያመራሉ፡፡

በተከሰሱበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸው ተረጋግጦ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ፣ የቅጣት ማቅለያ ሐሳብቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሲያሳውቅ በቅድ

ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስ

በአገራችን የሚደረገው፣ ስለአገራችን የሚነገረውና በዓለም ደረጃ መዳቢዎች ተሰራጨ የሚባለውን ሪፖርት ስንመረምረው ‹‹እሰይ›› የሚያሰኝ እናገኝና፣ ‹

ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እ

በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስ…

የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር በሲስተሙ ላይ እክል ፈጥሯልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ የኮር ባንቢንግ ሲስተም በመላ አገሪቱ …

የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ

በእነአንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ብይን ላይ ቅሬታዎቹ እየተሰሙ ያሉት በሃገር ውስጥና ከሃገርም ውጭ ከተለያዩ አካላት ነው፡፡

በኢትዮጵያ መላውን ሙስሊም ማኅበረሰብ በቀጥታ የሚያሣትፍ ምርጫ ለማካሄድ የጊዜ ሠሌዳ መውጣቱን የኢትዮጵያ ዑለማዎች ምክር ቤት አስታወቀ።

የእነ አንዱዓለም አራጌን ክስ ሲከታተል የነበረው ፍድር ቤት ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. በተሰየመው ችሎት፣ ሁሉንም ተከሳሾች ጥፋተኞች በማለት ውስኔ ሰጥቷል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ አጋጣሚዎች የታሳሪዎችን ጥፋተኛነት በአደባባይ የተናገሩትን፣ ፍርድ ቤቱ በጹሁፍ አንብቦታል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርድ ቤቶች ነጻነት የሚባል ፈጽሞ የሌላቸው ተቋሞች መሆናቸውን ከማሳየት ያለፈ ፋይዳ አልነበረውም፡፡ በተጨማሪም የፍትህ ተቋማት ህውሓት/ኢህአዴግ በስልጣን እስካለ […]

በፖላንድ መዲና ዎርሶ ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የጀርመን እና የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ይጋጠማሉ። አሸናፊ

ቴአትር የተለያዩ ባህሎችን በማቀራረብ የሚያበረክተው ድርሻ ላቅ ያለ ነው። እዚህ ጀርመን ሐገር ቦን ከተማ ውስጥ ዶቼ ቬለ ሬዲዮ ጣቢያ ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ …

በእነ አቶ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በትናንትናው እለት በ24 ተከሳሾች ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን እንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጥብቅ …