የበሀይሉ «እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ!» የመንግሥት ባለሥልጣናት Vs የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት
ዛሬ ሰንበትም አይደል!? ሲነጋ ከኔጋ በተለያዩ ጨዋታዎች የምንገናኝ ይመስለኛል። ለዛሬ ግን በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ ያወጣውን ይቺን ጨዋታ ትቋደሱልኝ ዘንድ አነሆ… እላለሁ! በሀይሉንም አዲስ ጉዳይንም “ገለታ” እንላለን! ተመልካቾቻችን በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጥ አስራ አንድና የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚያደርጉትን ጨዋታ ከዚህ ከስቱዱዮአችን በቀጥታ የምናስተላለፍላችሁ እኔ፣ ኢንስትራክተርና ጋዜጠኛ ድማሙ እንዲሁም ቴክኒሻናችን ነይማ ነን፡፡ ወደ […]![]()