በብርሃኑ ፈቃደ
የመጀመርያው ሆቴል እቴጌ ጣይቱ ተብሎ አራዳው ሰፈር ጊዮርጊስ ላይ የቆመው በ1907 ዓ.ም. ሲሆን፣ ለመቶ ዓመት ጥቂት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል፡፡

በሰለሞን ጎሹ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ በተደጋጋሚ ይነሱ ከነበሩ ጥያቄዎች አንዱ፣ ካቢኔያቸውን ወይም የሚኒስትሮ

ለቅኝ ገዥዎች አንንበረከክም ወይም አንገዛም በሚል ጠንካራ የኢትዮጵያዊነት መንፈስና እምነት የውጭ ወራሪዎችን መክተን በቅኝ ግዛት ሥር ያልወደቅን ሕዝብ …

–    23 የወረዳ አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል –    163 አመራሮችም እየተመረመሩ ነው
በታምሩ ጽጌ
የሚድሮክ እህት ኩባንያ የሆነው ሁዳ ሪል ስቴት ከ15 ዓ

–    ባንኩ ምን ያህል ገንዘብ ለሚቆጥቡ ቅድሚያ እንደሚሰጥ አልወሰነም
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዲስ አበባ አስተዳደር ሊገነባ ላቀደው

–    ኢትዮጵያ ከነፋስ ኃይል 1.3 ሚሊዮን ሜጋ ማመንጨት እንደምትችል ተጠቆመ-    ለአዳማ ሁለት ፕሮጀክት ብድር ተገኘ
በቃለየሱስ በቀለ
በተለያዩ ወቅቶች የ…

–    ሥራ አስፈጻሚው ከአገር ውጭ በመሆናቸው ፍርድ ቤት አልቀረቡም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ዓለሙን ጨም

በዳዊት ታዬ
የመጀመሪያውን የግል የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ለመጀመር በዝግጅት ላይ የነበረው አልያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስስ አክሲዮን ማኅበር፣ በአ

በዳዊት ታዬ
በጥቅምት 2005 ዓ.ም. ለብሔራዊ ባንክ ይቀርባል ተብሎ በዕቅድ ተይዞ ከነበረው የወርቅ ምርት ውስጥ፣ 45 በመቶ ያህሉ ሊቀርብ አለመቻሉ ታወቀ፡፡ የጌ…

“የጀግና ወሮታ” የተሰኘው ፣ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት የጦር ሜዳ ህይወት የሚያስቃኘው መጽሀፍ ለንባብ በቅቷል።ይህ በፈጸመው የጦር ሜዳ ጀ…

ከዋና ዋና የአፍሪቃ ቀንድ አጥኚዎችና ታዛቢዎች መካከል አንዱ የሆኑት Rene Lefort የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ “መለስ ከመቃብራቸው እየገዙ ነው። ግ

(READ IN PDF):- የተለያዩ ፈራሚዎች ፊርማውን ለመፈረም ገንዘብ እየተጠየቁ መሆናቸውን አስተያየት
ሰጥተዋል። በትክክልም ከፊርማቸው መጨረሻ ላይ ከዚህ ከፎቶው…

ሰላሣ ሦስት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዚህ ዓመት የሚደረገው የአካባቢ ምርጫና ወደፊትም የሚካሄዱት ምርጫዎች እንደ 2002 ዓመተ ምኅረቱ ከሆኑ ለአገሪቱ

“ሄፓታይተስ – ሲ” በመባል የሚታወቀውን የጉበት በሽታ ዓይነት አስመልክቶ ከአድማጮች በተላኩ ጥያቄዎች መነሻነት የተሰናዳ ፕሮግራም ነው።

የበሽታውን ም

ጂማ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትናንት ተፈጥሯል በተባለ ችግር ከፖሊስ ጋር ግጭት እንደነበረ አንዳንድ ተማሪዎች ሲገልፁ የተፈጠረ ግጭትም ይሁን የተጎዳ ተማሪ አለ

በጀርመን የውጭ ዜጎች ከህብረተሰቡ ጋር ተመሳስለው ለመኖር ፣ ሥራ አጥ ላለመሆን ፣ አድልኦንም ለመከላከልና የተሻለ የትምህርት እድል ለማግኘት የውሳኔ ሰ

28 የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፡ ኔቶ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የኪዳኑ አባል የሆነችው ቱርክ ከሶርያ ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት የ

ከትናንት በስቲያ 17 የኤርትራ እግር ኳስ ተጫዋቾች በዩጋንዳዋ መዲና ካምፓላ መሰወራቸው ተገልጿል። የኤርትራ ስፖርተኞች ለውድድር ወደ ሌላ ሀገር ሄደው በቡ…

“ይቻላል” ይላሉ በትግሉ መስክ በግንባር የተሠማሩት ተዋንያን፡፡ ያንን እጅግ ከባድ የሚመስል ግብ ለመድረስ የቆረጡም ይመስላሉ፡፡

     ምእመናን ፊርማቸውን በኢንተርኔትም
ሆነ በየአጥቢያቸው በወረቀት እንዲያሰባስቡ ተጠይቀዋል፤

(ደጀ ሰላም ኅዳር
25/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 4/…

click here for pdf ባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ ወደ ጆሃንስበርግ በሚሄደው ኢትዮጵያ አየር መንገድ የደረሰብኝን መጉላላት ዘርዝሬ በዚህ ጦማር ላይ ጽፌ ነበ

ጉባኤተኞች አልነፈጋቸዉም።ፍልስጤም መንግሥት ያልሆነ የድርጅቱ አባል እንዲሆን የቀረበዉን ሐሳብ፥-አንድ መቶ ሰላሳ-ስምት አባል ሐገራት በድጋፍ፥ ዘጠኝ

በፈረንሣይ ሀገር ኢትዮጵያን የማስተዋወቅ ስራ የሚያከናውነው « ግራር አካሲያ » የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መሥራች ወይዘሮ ህብረት መአሾ የፍራ

በግብፅ የሕገ መንግሥታዊው ጉባዔ ያረቀቀው አዲሱ የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት ሕጋዊነት ጉዳይ አሁንም እንዳወዛገበ ይገኛል። የፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ ደጋፊ

ኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት ከቀነሰባቸው ሀገራት አንዷ ናት። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ሀገሪቱ በርካታ የገንዘብ እርዳታዎችን አግኝታለች።

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
በአለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ እስላም ኢትዮጵያውያን ማካሄድ የጀመሩት ትግል በዓይነቱም፣ በስፋቱም፣ በአስተሳሰቡም፣ በስሜቱም …

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ “መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ” (1948) በታተመው መጽሐፋቸው ውስጥ እንደበየኑት፣ “ፊደል ማለት ቀለም

ይኸነው አንተሁነኝ
የወያኔ ፓርላማ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ራሱ ያጸደቀውን የይስሙላ ሕገ-መንግሥት በመጣስ ሁለት ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሮችንና…

እየሩሳሌም አርኣያ
(በህወሓት ውስጥ ከ12 ዓመት በፊት የተፈጠረውን የፖለቲካ ውዝግብ.. የሚያሳየውን ፊልም አሁን ባልታወቁ ወገኖች ተለቋል፤ ለረጅ

ባለፈው ወር ከአየር ሃይል አዛዥነታቸው የተነሱት ጄ/ል ሞላ ወደ ቀድሞ ቦታቸው እንደተመለሱ ምንጮች ገለፁ። ጄ/ል ሞላን እንዲተኩ ተደርገው ለሶስት ሳምንት አየር ሃይሉን በዋና አዛዥነት ሲመሩ የሰነበቱት ጄ/ል መሓመድ እንደነበሩ ያረጋገጡት ምንጮች አክለውም ጄ/ል ሞላ ወደ አዛዥነት በመመለሳቸው ጄ/ል መሓመድ ይዘውት ከሰነበቱት ሃላፊነት እንዲነሱ መደረጉን ገልፀዋል። ጄ/ል መሓመድ የአግዚ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደሆኑ ሲታወቅ፤ በተጨማሪ […]

በፍቃዱ ኃይሉየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከማንኛውም የሕዝብ ወገን (ከወጣቶች፣ ከሴቶች፣ ከነጋዴዎች…) ጋር ሲወያዩ/ሲያወሩም ሆነ ሲያገኙ ብቻ

(ደጀ ሰላም ኅዳር
23/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 1/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ በጀርመን አገር ኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ኃላፊ የሆኑት ሊቀ ካህናት ዶ/ር መርዓዊ ተበጀ “  

በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟላ የዕፅዋት ዘርን ለገበያ ያቀረበ ወይም በኢትዮጵያ ያልተመዘገበና ቁጥጥር ያልተደረገበትን የዘር ዓይነት

–    ካቢኔው በሕገ መንግሥቱ መሠረት አንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይኖረዋል-    የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ያላቸው ሁለት ባለሥልጣናት ተሹመዋ

በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን እያስገነባቸው ካሉት ከ30 በላይ የሚሆኑ መንገዶች ውስጥ አሥሩን የጐበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ በገቡት ው

–    ሰባት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ዘይት ለማከፋፈል እንዳልቻለም ገለጸ
በዳዊት ታዬ
መንግሥታዊው የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ) ከአዲስ …

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለፓርላማ ያቀረቡትን ሹመት ፓርላማው አፅድቆታል፡፡ ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችም ተሹመዋል፡፡